ክበበ ጌራ ወርቅ ጽሩይ እምዕንቈ ባሕርይ ዘየኃቱ፥
ዘተጽሕፈ ብኪ ትእምርተ ስሙ ወተዝካረ ሞቱ፥
አክሊለ ጽጌ ማርያም ለጊዮርጊስ ቀጸላ መንግሥቱ፥
አንቲ ኵሎ ታሰግዲ ሎቱ፥
ወለኪኒ ይሰግድ ውእቱ፡፡
ትርጓሜ
እመቤቴ! የሞቱ መታሰቢያ፤ የስሙ ምልክት የተጻፈብሽ፤
ከሚያበራ የባሕርይ እንቊ የጠራሽ የራስ ወርቅ ክበብ ነሽ፤
የአበባ ጉንጉን የተሣለብሽ የጊዮርጊስ የመንግሥቱ ዘውድ ማርያም ሆይ!! አንቺ ሁሉን ታሰ`ግጂለታለሽ እሱ ግን ለአንቺ ይሰግዳል።
┄┉✽»༺ ═ ✞ ═ ༻»✽┉┄
🌹 @demesetewahedo
┄┉✽»༺ ═ ✞ ═ ༻»✽┉┄
ዘተጽሕፈ ብኪ ትእምርተ ስሙ ወተዝካረ ሞቱ፥
አክሊለ ጽጌ ማርያም ለጊዮርጊስ ቀጸላ መንግሥቱ፥
አንቲ ኵሎ ታሰግዲ ሎቱ፥
ወለኪኒ ይሰግድ ውእቱ፡፡
ትርጓሜ
እመቤቴ! የሞቱ መታሰቢያ፤ የስሙ ምልክት የተጻፈብሽ፤
ከሚያበራ የባሕርይ እንቊ የጠራሽ የራስ ወርቅ ክበብ ነሽ፤
የአበባ ጉንጉን የተሣለብሽ የጊዮርጊስ የመንግሥቱ ዘውድ ማርያም ሆይ!! አንቺ ሁሉን ታሰ`ግጂለታለሽ እሱ ግን ለአንቺ ይሰግዳል።
┄┉✽»༺ ═ ✞ ═ ༻»✽┉┄
🌹 @demesetewahedo
┄┉✽»༺ ═ ✞ ═ ༻»✽┉┄