🌹እንኳን ለደብረ ቁስቋም አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! አደረሰን!🌹
አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ኅዳር ስድስት በዚች ቀን ክብር ይግባውና ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከእመቤታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም ከአረጋዊ ዮሴፍና ከሰሎሜ ጋር ከስደት በሚመለሱ ጊዜ ወደ ደብረ ቊስቋም ገባ በመንገድ ጉዞ ካገኛቸውም ድካም አረፉ።
ሰላም ለአእጋሪከ ውስተ ደብረ ቊስቋም እለ ጌሣ፤
ሕፃነ ማርያም ክርስቶስ አመ ጐየይከ ደወለ ንሒሳ፤
ወአመ በጽሐ ህየ እንዘ ይነሥእ ኃይለ አንበሳ፤
እንተ ሠመርከ በኀድዓት ለነፍሱ ታፍልሳ፤
ሰላም ሰላም ለወልደ ዮሴፍ ዮሳ።
ክብርት እመቤታችን ከበዓሉ በረከት ረድኤት ትክፈለን፤ ሀገራችንን ሰላም ፍቅር ታድርግልን።
┄┉✽»༺ ═ ✞ ═ ༻»✽┉┄
📖 @demesetewahedo