ኦ ፍጡነ ረድኤት እምሩጸተ ነፋስ ወአውሎ፥
ለዘይጼውዓከ በተወክሎ፥
ጊዮርጊስ ቅረብ ለምሕረት ወለተሣህሎ፥
ተወከፍ ወትረ ጸሎትየ ወቃለ ጽራሕየ ኩሎ፥
እስመ ልበ አምላክ ርኅሩኅ በኀቤከ ሀሎ።
ትርጓሜ
ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ አንተን በመታመን ለጠራህ ሁሉ ፈጥነህ ስትደርስለት ከዓውሎ ነፋስ ይልቅ በተፈጠነ ሩጫ ነው፤
ጊዮርጊስ ሆይ፤ የዘወትር ጸሎቴንና የቃሌንም የልመና ጩኽት ትቀበል ዘንድ፥ ለይቅርታና ለምሕረት ፈጥነህ ወደ እኔ ቅረብ፥ ሩህሩህ አምላክ ከአንተ ጋር አለና።
መጽሐፈ ሰዓታት
┄┉✽»༺ ═ ✞ ═ ༻»✽┉┄
📖 @demesetewahedo