🍒የመጨረሻ ክፍል
👑ሒጃብን እንዴት እንረዳው👑? ➌
〰〰🍃🌹••🌺••🌹🍃〰〰
🎀#እህቴ_ሆይ! ሂጃብ ነፃነትን አይነጥቅም፡፡ ለምድራዊ ህይወትሽ ስኬት ቁልፍ የሆነውን የአዕምሮ ነፃነት አጎናፅፎሽ የውድቀት በር ለሚከፍተው የስሜት ነፃነት ልጓም ያበጅለታል እንጂ፡፡
〰〰🍃••🌺••🍃〰〰
🎀#ሂጃብ ለመጪው ዘላለማዊ ህይወት የማይነጥፍ ስንቅ ነው፡፡ ፍጡራንን ሁሉ ካለመኖር ጨለማ ወደ መኖር ብርሀን አስገኚ የሆነው አላህ (ሱብሃነሁ ወተዓላ)በሴት ምዕመናን ላይ ያለው መብት ነው፡፡ እርቃን እንደ ስልጣኔ፣ ሀፍረተ ቢስነት እንደ እድገት በተቆጠረበት ዘመን ከልብስ ያንቺው ሂጃብ እንጂ ምን የቀረ አለ?
〰〰🍃••🌺••🍃〰〰
🎀#እህት_አለም! የሰው ልጅ አላህን በብቸኝነት የማምለኩ መገለጫ ሁሉንም የህይወት ጉዳዮችን አላህ በሚወደው መልኩ ማከናወኑ፣ እምነቱን፣ ንግግሩን ተግባሩን፣ ህይወቱንና ውሎውን ከአላህ ትዕዛዛትና መመሪያ አኳያ መቅረፁ ነው፡፡
〰〰🍃••🌺••🍃〰〰
#🎀ሙስሊም የሚፈፅመው ቃል ኪዳን፣ የሚያከብረው መርህ፣ የሚከተለው ጎዳና አለው፡፡ ይህ ለአላህ (ሱብሃነሁ ወተዓላ)) ትዕዛዛት ተገዢነቱ የእምነቱ መገለጫ ብቻ ሳይሆን የእምነቱ መሰረት ነው ፡፡
〰〰🍃••🌺••🍃〰〰
#🎀የህይወቱን ልጓም የጌታው ቃልና የአላህ መልዕክተኛ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ይመሩት ዘንድ በፍቃዱና በምርጫው አሳልፎ ሰጥቷል።
〰〰🍃••🌺••🍃〰〰
🎀#ይህ ፍቃዳዊ ምርጫ የነፃነት ቀንዲል ነው፡፡ ለፍጡራን ከማደር፣ ከመንበርከክና ከመተናነስ፣ የሰውን ልጅ ባሪያ ከሚያደርጉ፣ ነፃነቱን ከሚጋፉ አስተሳሰቦችም ሆነ ተግባራት የሚታደገው የምጥቀት ጎዳና ነው፡፡
〰〰🍃••🌸🌺••🍃〰〰
#ሒጃብ
••••••••••••••🍃🌺🍃••••••••••••••
https://t.me/Ye_setoch_Jemea
https://t.me/Ye_Setoch_Jemea_Group