🔜ኢስቲግፋር የሰላት ሸርጥ እንዳልሆነ አውቃለው ግን ለሩኩእ ጎንበስ ስልም ቀና ስል ለሱጁድ ስደፋም ስነሳም ኢስቲግፋር ይቀድመኛል እተወዋለው ብል መርሳት አልቻልኩኝም ሰላት ውስጥ ሆኜ ኢስቲግፋር ባደርግ ችግር ይኖረዋልን⁉️
🔜ማታ ላይ ልክ ስተኛ ለ1 ለ2 ሳዓት ያህል እንቅልፍ አይመጣልኝም ስልኬነው እንቅልፍ የከለከለኝ እናዳልል ስልኩን ከራሴ አርቄ ነው የምተኛው ተነስቼ ብቀራም ብሰግድም ምንም ሊመጣልኝ አልቻለም ልክ ፈጅር ሊደርስ አካባቢ ይወስደኝና የሰላቱ ሳዓት ያልፈኛል በተነሳው ሳዓት ነው የምሰግደው ቁጭ ብዬ እንዳላድር ከሰላት በኋላ 1ሰዓት ብቻነው ያለኝ በተነሳው ሰአት ብሰግድ በሰላታቸው ከተዘናጉት እሆናለሁን⁉️
🎙أبو عبد الله مصفى بن فارس الجبلي حفظه الله تعالى🍃🍃
https://t.me/museffafaris/2941