Dhakabora Engineering


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic


Shaping the Future!
We sell high-quality aluminum profiles, aluminum accessories, and aluminum composite panels.
📍 Address:
- 22, about 150m from Golagul–Sholla Road,
- Adama
📞 Phone:
-0979858585
-0943858585

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Statistics
Posts filter


🌿Baga Ayyaana Irreechaa bara 2019 nagaan geessan!🌿

እንኳን ለ 2019 ዓ.ም ኢሬቻ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

መልካም በዓል!

☎️ 0979858585
☎️ 0943858585

የዳካቦራ ቤተሰብ ይሁኑ
Linkedin | Tiktok | Telegram

#DhakaboraEngineering #Irreechaa


✨ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በዓል አደረሳችሁ! ✨

የመስቀል በዓል ለእርስዎና ለቤተሰቦቻችሁ የሰላም፣ የፍቅርና የበረከት ይሁን።Dhakabora Engineering መልካም በዓል ይመኝላችኋል!

☎️ 0979858585
☎️ 0943858585

📍22፣ ከጎላጎል ወደ ሾላ በሚወስደው መንገድ 150 ሜትር ገባ ብሎ
📍አዳማ


የዳካቦራ ቤተሰብ ይሁኑ
Linkedin | Tiktok | Telegram

#DhakaboraEngineering #EthiopianMeskel


በገጠማ ሂደት Shoke Absorber ላይ የሚፈጠሩትን ቀዳዳዎች በመሸፈን የበሩን ገጽታ የሚያስተካክለው አክሰሰሪ የትኛው ነው?
Poll
  •   Door Stopper
  •   Corner Alignment
  •   Hole Tap
  •   Drainage Cover
  •   Sliding Cup Cover
  •   Shoke Absorber
5 votes


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
🔴 Sliding Kit ውስጥ ያሉት አክሰሰሪዎች እና አገልግሎታቸው?

1️⃣ 8 Corner Alignment: በ alignment ችግር ምክንያት ሊፈጠሩ የሚችሉ የመዝጋት፣ የመንሸራተት እና የፍሬም አገጣጠም ችግሮችን የሚያስቀር Sliding በርና መስኮት ሲገጠም Internal እና External በትክክል እንዲገጥም የሚያግዝ አክሰሰሪ ነው።
2️⃣ 4 Shoke Absorber: በሩ ሲዘጋ የሚፈጠረውን ግጭት እና ከፍተኛ ጩኸትን ለመቀነስ እና መስታወቱ ከአላስፈላጊ ጉዳት የሚጠብቅ አክሰሰሪ ነው።
3️⃣ 2 Door Stopper: Sliding በሩ በሚንሸራተትበት ወቅት ከትራኩ እንዳይወጣ የሚያግዝ አክሰሰሪ ነው።
4️⃣ 2 Drainage Cover: Externalኡ ላይ ያለውን የ Drainage Openingን በመሸፈን ውሃ ሲያስፈልግ እንዲወጣ የሚያስችል ሲሆን፣ አቧራና ቆሻሻ በቀዳዳው በኩል እንዳይገባ የሚያግዝ አክሰሰሪ ነው።
5️⃣ 4 Hole Tap: በገጠማ ሂደት Internalኡ ላይ የሚፈጠሩትን ቀዳዳዎች በመሸፈን የበሩን ገጽታ ንጹህና የተሟላ እንዲሆን የሚያግዝ አክሰሰሪ ነው።
6️⃣ 4 Sliding Cup Cover: የSliding Cup ፕሮፋይል ላይ የሚቀርን ክፍት ቦታ ለመሸፈን የሚረዳ የበሩን ገፅታ የተሟላ እንዲሆን የሚያደርግ አክሰሰሪ ነው።

ጥራት ያለው Sliding በር የሚጀምረው ከጥሩ ፕሮፋይል ብቻ ሳይሆን፣ ከተሟላ Sliding Kit ጭምር ነው።

—————
☎️ 0979858585
☎️ 0943858585

📍22፣ ከጎላጎል ወደ ሾላ በሚወስደው መንገድ 150 ሜትር ገባ ብሎ
📍አዳማ


የዳካቦራ ቤተሰብ ይሁኑ
Linkedin | Tiktok | Telegram


🌼እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ!🌼

2019 ዓ.ም የደስታ፣ የሰላም እና የስኬት እንዲሆንልዎ ዳካቦራ ኢንጂነሪንግ ይመኛል።

መልካም አዲስ ዓመት


☎️ 0979858585
☎️ 0943858585

📍22፣ ከጎላጎል ወደ ሾላ በሚወስደው መንገድ 150 ሜትር ገባ ብሎ
📍አዳማ


የዳካቦራ ቤተሰብ ይሁኑ
Linkedin | Tiktok | Telegram

#DhakaboraEngineering #EthiopianNewYear


✨ የህንፃዎንና የቤትዎን ውበት በዘመናዊ ACP (Aluminum Composite Panel) ያድሱ! ✨

የእብነ-በረድ (Marble)፣ የተፈጥሮ እንጨት ወይም የዘመናዊ ዲዛይን ገጽታዎችን ያለ ከፍተኛ ወጪና የክብደት ጫና ማግኘት ይፈልጋሉ? ACP ዘላቂና ውብ መፍትሔ ነው!

የACP ልዩ ጥቅሞች፡

🏢 ለውጫዊና የውስጥ ማስዋቢያ፡ ለህንፃ ውጫዊ አካል፣ ለበሮች፣ ለኪችን ካቢኔት፣ ለReception Table እና ለኮለን ሽፋኖች የሚሆን

🛡 አስተማማኝ ጥራት፡ ከእርጥበት፣ ከእሳትና ከመሸራረፍ ሙሉ በሙሉ ነፃ የሆነ

🎨 ሰፊ አማራጭ፡ በበርካታ የቀለምና የዲዛይን ዓይነቶች የቀረበ

በአዲሱ ዓመት የህንፃዎንና የቤትዎን ገጽታ ይለውጡ! በአዲስ አበባና በክልል በሚገኙ ቅርንጫፎቻችን በካል ይመጡ ወይም በስልክ ይደውሉልን።

📞 አሁኑኑ ይደውሉልን፦
☎️ 0979858585
☎️ 0943858585

አድራሻ 📍
📍ዋና ቢሮ፡ ሲግናል፣ ከምስራቅ አጠቃላይ ፓሊቴኒክ ኮሌጅ ፊትለፊት
📍 22፣ ከጎላጎል ወደ ሾላ በሚወስደው መንገድ 150 ሜትር ገባ ብሎ
📍 አዳማ

የዳካቦራ ቤተሰብ ይሁኑ
Telegram |TikTok |LinkedIn


እንኳን ለ1501ኛው የነብዩ መሐመድ የመውሊድ  በዓል በሰላም አደረሳችሁ። በዓሉ የሰላም፣ የጤና እና የደስታ እንዲሆንልዎ እንመኛለን።

መልካም በዓል
---------------

📞 አሁኑኑ ይደውሉልን፦
☎️ 0979858585
☎️ 0943858585

አድራሻ 📍
📍ዋና ቢሮ፡ ሲግናል፣ ከምስራቅ አጠቃላይ ፓሊቴኒክ ኮሌጅ ፊትለፊት
📍 22፣ ከጎላጎል ወደ ሾላ በሚወስደው መንገድ 150 ሜትር ገባ ብሎ
📍 አዳማ

የዳካቦራ ቤተሰብ ይሁኑ
Telegram |TikTok |LinkedIn


ለPartition ስራ እንደ Connector በመጠቀም የተለያዩ ዲዛይኖችን ለመፍጠር የሚያገለግለው Grill Profile የትኛው ነው?
Poll
  •   Hexagonal Grill
  •   20×25 D-Grill
  •   Elliptical Grill
  •   Oval Grill
8 votes


የትኛውን Grill Profile ለየትኛው ስራ መምረጥ እንዳለብን ያውቃሉ?

ለሚሰሩት ስራ ተስማሚውን Grill Profile መምረጥ የተሻለ ውጤት ለማግኘት ወሳኝ ነው።እንግዲህ የGrill Profile ዋና ዋና አጠቃቀሞችን እንመልከት:-

👉ለGlass Protection
1️⃣20×25 D-Grill፡
ለGlass Protection የሚያገለግል ሲሆን፣ Glass ከመገጠሙ በፊት በስራው ላይ ይዘጋጃል።
2️⃣20×30 D-Grill፡ እንዲሁም ለGlass Protection የሚመች ሲሆን፣ የGlass ጥበቃን ያጠናክራል።
3️⃣Clamping D-Grill፡ Glass ቀድሞ ከተገጠመ በኋላ ለProtection መጨመር ይቻላል።

👉ለHandrail እና Partition
4️⃣13×20 RHS Grill፡ ለHandrail ስራዎች ተስማሚ ሲሆን፣ ለተለያዩ ዲዛይኖች ተጨማሪ አማራጭ ነው።
5️⃣Hexagonal Grill፡ ለHandrail ስራ የሚመች ሲሆን፣ ልዩ እና ዘመናዊ ገጽታ ያመጣል።
6️⃣Elliptical Grill፡ ለHandrail ስራዎች ልዩ የቅርጽ እና የዲዛይን አማራጭ ይሰጣል።
7️⃣Oval Grill፡ ለHandrail እና Partition ስራዎች የሚመች ሲሆን፣ ለዲዛይን ዘመናዊ ገጽታ ይጨምራል።

ትክክለኛውን Grill Profile መምረጥ የስራዎን አጠቃቀም፣ ደህንነት፣ ዲዛይን እና የመጨረሻ ገጽታ ያሻሽላል።በሁሉም ስራዎችዎ ላይ ጥራት ያለው ምርጫ ለተሻለ ውጤት እና ለዘላቂ አጠቃቀም ወሳኝ ነው።

📞 አሁኑኑ ይደውሉልን፦
☎️ 0979858585
☎️ 0943858585

አድራሻ 📍
📍ዋና ቢሮ፡ ሲግናል፣ ከምስራቅ አጠቃላይ ፓሊቴኒክ ኮሌጅ ፊትለፊት
📍 22፣ ከጎላጎል ወደ ሾላ በሚወስደው መንገድ 150 ሜትር ገባ ብሎ
📍 አዳማ

የዳካቦራ ቤተሰብ ይሁኑ
Telegram |TikTok |LinkedIn


🎆እንኳን አደረሳችሁ!!!

ዳካቦራ ኢንጂነሪንግ እንኳን ለቡሄ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ፤ ለቤትዎ፣ ለቢሮዎ፣ ለንግድ ቤትዎ እንዲሁም ለተለያዩ ቦታዎች መጠቀም የምትችሏቸው ጥራት ያላቸውን
✅የአልሙኒየም ፕሮፋይሎች፣
✅የአልሙኒየም አክሰሰሪዎች እና
✅የአልሙኒየም ኮምፖሳይት ፓነሎችን
በፈልጋችሁት አይነት፣ ቀለም እና ብዛት በተመጣጣኝ ዋጋ ይዞላችሁ ቀርቧል።

መልካም የቡሄ በዓል!

ስልክ
☎️+251979858585
☎️+251943858585

አድራሻ
📍ዋና ቢሮ፡ ሲግናል፣ ከምስራቅ አጠቃላይ ፓሊቴክኒክ ኮሌጅ ፊትለፊት
📍 22፣ ከጎላጎል ወደ ሾላ በሚወስደው መንገድ 150 ሜትር ገባ ብሎ
📍 አዳማ


የዳካቦራ ቤተሰብ ይሁኑ
Linkedin | Tiktok | Telegram


🛑ከበሩ ስር የሚሾልከውን የዝናብ ውሃ በ Door Floor Strike ይከላከሉ!

ሂንጅድ በሮች በቀላሉ እንዲከፈቱ ከስር የሚተወው ክፍተት በዝናብ ወቅት ውሃ ወደ ቤት ያስገባል። Door Floor Strike አልሙኒየም ፕሮፋይል ይህንን ክፍተት በመሸፈን እርጥበት ከበሩ ስር ሾልኮ እንዳይገባ ይከላከላል።

ዋና ዋና ጥቅሞቹ፦
✅የዝናብ ውሃ ከበሩ ስር ሾልኮ እንዳይገባ አስተማማኝ ጥበቃ ያደርጋል
✅ቁመቱ 10mm ብቻ በመሆኑ አያደናቅፍም
✅Inclined shape ስላለውእና በላዩ ላይ ልዩ Texture ያለው በመሆኑ ሲረገጥ አያንሸራትትም
✅ከ 'L' ፍሬም ጋር ተያይዞ ስለሚታሰር አይነቃነቅም


📞 አሁኑኑ ይደውሉልን፦
☎️ 0979858585
☎️ 0943858585

አድራሻ
📍ዋና ቢሮ፡ ሲግናል፣ ከምስራቅ አጠቃላይ ፓሊቴክኒክ ኮሌጅ ፊትለፊት
📍 22፣ ከጎላጎል ወደ ሾላ በሚወስደው መንገድ 150 ሜትር ገባ ብሎ
📍 አዳማ

የዳካቦራ ቤተሰብ ይሁኑ
Telegram |TikTok |LinkedIn


የትንኝ መከላከል መረብ (Sliding with Mosquito Net) ፍሬሞች በጥሩ ውበት እና በቀላል መንገድ እንዲገጠሙ የሚያስችለው ኮኔክተር የትኛው ነው?
Poll
  •   Sliding Connector
  •   Mosquito Net Frame Connector
  •   T-Connector
  •   Curtain Wall Connector


🛑አንድ ፕሮፋይል – ለብዙ አገልግሎት!

የአልሙኒየም ስራዎ በተሟላ መልኩ ጥራት እና ውበት እንዲኖረው ይፈልጋሉ? Weather Stripe አልሙኒየም ፕሮፋይል ለብዙ አገልግሎት የተሰራ ሁለገብ መፍትሄ ነው!

ዋና ዋና ጥቅሞቹ፡
✅በአልሙኒየም ፍሬሞች መጋጠሚያ ላይ የሚፈጠሩ ክፍተቶችን እና የተላጡ ጠርዞችን ይሸፍናል።
✅የመስኮታችን L-frame ስር በ Screw በመገጠም የዝናብ ወጨፎ ወደ ውስጥ እንዳይገባ ያግዛል።
✅በክላዲንግ (Cladding) ስራዎች ላይ የሚታዩ ስክሩዎችን በመሸፈን ማራኪ እይታን ያጎናፅፋል።


📞 አሁኑኑ ይደውሉልን፦
☎️ 0979858585
☎️ 0943858585

አድራሻ
📍ዋና ቢሮ፡ ሲግናል፣ ከምስራቅ አጠቃላይ ፓሊቴክኒክ ኮሌጅ ፊትለፊት
📍 22፣ ከጎላጎል ወደ ሾላ በሚወስደው መንገድ 150 ሜትር ገባ ብሎ
📍 አዳማ

የዳካቦራ ቤተሰብ ይሁኑ
Telegram |TikTok |LinkedIn


አሉሚኒየም ስራ ከመጀመርዎ በፊት ማወቅ የሚገቡዎት 5 ዋና ዋና የኮኔክተር አይነቶች 🛠🔗

ኮኔክተሮች የማንኛውም የአሉሚኒየም ስራ የጀርባ አጥንት ናቸው! ለስራዎ ዘላቂ ጥራትና የላቀ ጥንካሬ ትክክለኛውን መምረጥ ወሳኝ ነው።

🔹 1. L & Z Connector

🔹 2. T-Connector
🔹 3. Sliding Connector
🔹 4. Curtain Wall Connector
🔹 5. Mosquito Net Frame Connector

📞 አሁኑኑ ይደውሉልን፦
☎️ 0979858585
☎️ 0943858585

አድራሻ 📍
📍ዋና ቢሮ፡ ሲግናል፣ ከምስራቅ አጠቃላይ ፓሊቴኒክ ኮሌጅ ፊትለፊት
📍 22፣ ከጎላጎል ወደ ሾላ በሚወስደው መንገድ 150 ሜትር ገባ ብሎ
📍 አዳማ

የዳካቦራ ቤተሰብ ይሁኑ 👨‍👩‍👧‍👦
Telegram |TikTok |LinkedIn


የታሳሪው(Patch Fitting) Floor Spring ዋነኛ ጥቅም ምንድን ነው?
Poll
  •   ሱቅ በሚቀየርበት ጊዜ ወለሉን ሳያበላሹ(ሳይቆፍሩ) ፈትቶ በሌላ ቦታ የመግጠም እድል
  •   ከተቀባሪው(Surface) Floor Spring በ እጥፍ የበለጠ ክብደት ያለው መሆኑ
  •   አንዴ ከተገጠመ በኋላ ተፈቶ ወደ ሌላ ቦታ መቀየር አለመቻሉ
6 votes


🤔✨ የአሉሚኒየም Handrail Profile ለምን ይመረጣል?

ጥራት ያለው Handrail ሥራ የሚጀምረው ጥራት ካለው የአሉሚኒየም Profile ነው። 🛠 ለዘመናዊ ግንባታዎች አሉሚኒየምን የሚያስመርጡ ዋና ምክንያቶች እነዚህ ናቸው፦
✨ 1. ዘመናዊ እና ውብ ዲዛይን፡ ለቤትዎ ወይም ለህንፃዎ ንጹህ፣ ዘመናዊ እና የሚያምር የHandrail ገጽታ ይፈጥራል።
📐 2. የdesign ነፃነት፡ አሉሚኒየም ከተለያዩ ቅርጾችና ዲዛይኖች ሊሠራ ስለሚችል፣ እንደ Grill Handrail, Steel Post Handrail ወይም Circular Stand Off System የመሳሰሉ የተለያዩ የHandrail ሲስተሞችን ለመፍጠር ያስችላል።
🔩 3. ቀላል ጥገና፡ በScrew የሚገጣጠም (Modular) ሲስተም ስለሆነ፣ ወደፊት ጥገና ወይም መቀየር ቢያስፈልግ ሙሉውን Handrail ሳይፈቱ የተጎዳውን ክፍል ብቻ በቀላሉ መቀየር ይቻላል።
🏡 4. ለተለያዩ ፕሮጀክቶች ተስማሚ፡ ለባልኮኒዎች፣ ለውስጥና ለውጭ ደረጃዎች፣ ለቴራሶች እና ለሌሎች የህንፃ ክፍሎች ዘመናዊ እና ጠንካራ የHandrail ሲስተም ለመገንባት ተስማሚ ነው።
🏗 Dhakabora Engineering ለተለያዩ የኮንስትራክሽንና የአርክቴክቸር ፕሮጀክቶች የሚሆኑ ጥራት ያላቸው የአሉሚኒየም Handrail Profile መፍትሄዎችን በታማኝነት ያቀርባል።

📞 አሁኑኑ ይደውሉልን፦
☎️ 0979858585
☎️ 0943858585

አድራሻ 📍
📍ዋና ቢሮ፡ ሲግናል፣ ከምስራቅ አጠቃላይ ፓሊቴኒክ ኮሌጅ ፊትለፊት
📍 22፣ ከጎላጎል ወደ ሾላ በሚወስደው መንገድ 150 ሜትር ገባ ብሎ
📍 አዳማ

የዳካቦራ ቤተሰብ ይሁኑ 👨‍👩‍👧‍👦
Telegram |TikTok |LinkedIn




የ ዳካቦራ ኢንጂነሪንግ Sliding Door With Mosquito Net Profile ዋነኛ ጥቅሙ ምንድን ነው?
Poll
  •   የድምፅ ብክለትን መቀነስ/መከላከል
  •   የዝናብ ወጨፎ ወደ ውስጥ እንዳይገባ መከላከል
  •   ነፋሻማ አየር እያስገባ ነፍሳት ወደ ውስጥ እንዳይገቡ መከላከል
7 votes




ከነዚህ ውስጥ የዳካቦራ ኢንጂነሪንግ አልሙኒየም ዲስፕሌይ ፕሮፋይል ውስጥ የማይመደበው የትኛው ነው?
Poll
  •   Display R
  •   Display 90°
  •   Display 180°
  •   Display 135°
7 votes

20 last posts shown.