Forward from: " ዓብዱረህማን ዑመር"
#አስቸኳይ_የእርዳታ_ጥሪ_!!
አሰላሙ ዓለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ የተከበራችሁ ሙስሊሞች እንዲሁም ሰለፍዮች ያው ሁላችሁም እንደምታውቁት #የሰለፍያ_እውነታ!! የተሰኘ መፅሐፍ ተዘጋጅቶ እሱን ለማሳተም ከአላህ በታች የእናንተን እርዳታ እንደሚያስፈልግ አሳውቀናችሁ እርዳታችሁን በመፈለግ መጥተንባችሁ ነበር
አላህ ኸይር ጀዛቸውን ይከፈላቸውና የተዎሰኑ ሰዎችን መቶም ሁለት መቶም ሳይንቁ ልክ እንዳያችሁት ከዛም በላይም በርከት አድርገው በመነየት በዚህ ኸይር ሥራ ላይ የተሽቀዳደሙ ወንድምና እህቶች አግኝተን ነበር
በመሆኑም ግን በዛሬው እለት ወደ ማተሚያ ቤት ጎራ ብለን ሳለ በጭራሽ እናንተም ልትገምቱት የማትችሉትና እኛንም ያስደነገጠ ነገር ተከስቷል!!
እሱም ይህ ባለ 180 አካባቢ ግፅ ያለው #የሰለፍያ_እውነታ የተሰኘ መፅሐፍ 5000 (አምስት ሽ) ፍሬ አሳትሞ ለማውጣት ለ300.000 (ለሦስት መቶ ሽ) 7600 (ሰባት ሽ ስድስት መቶ) ብር የቀረው ማለትም 292.400 (ሁለት መቶ ዘጠና ሁለት ሽ አራት መቶ ) ብር እንደሆነ ዋጋው ቁጭ አደረጉልን!!
በርግጥ እኔ ይሄን ስሰማ ጌዜ፦ ለዛሬ ማታ መፅሐፍ ማሳተም የሚባል ነገር የመሰረዝ ዜና ላሰማችሁ ነበር ያሰብኩት ነገር ግን አንድ ለአላህ ብየ የምወደው ወንድሜን በቅድሚያ ደውየ ስነግረው እንደዛማ አታስብ ፈፅሞ አይቀርም እናሳካዋል ብሎ አላህ መልካም ጀዛውን ይክፈለውና እንደገና ተስፋየን መለሰው!!
በመሆኑም ሁለት መቶ ዘጠና ሁለት ሽ አራት መቶ ብር ማተሚያ ቤቶቹ የጠየቁን ብቻ ሲሆን የቃላት ለቀማና ከበር ማዘጋጀት የመሳሰሉትን ለማሰራት የሚያስፈልገውን ጨምር በአጠቃላይ (300.000) ሦስት መቶ ሽ ብር ደርሷል።
ይህ ከመሆኑም ጋር በጣም የሚገርመው ግማሽ ብር አሁን ቀብድ ተከፍሎ መግዛት ያለብንን ወረቀትና ማቴራል ካልገዛን ሦስት አራት ቀን ከቆየ የማቴራል ዋጋ ስለሚጨምር እንደገና ነው ሒሳብ የምናደርገው ብለው አሳውቀውናል።
ሥለዚህ የተከበራችሁ የሱና ወንድምና እህቶቼ ውድ ወንድሜም እንዳለው ተስተጎጉሎማ መቅረት የለበትም እናሳካዋል የምትሉ ውድ ወንድምና እህቶች ካላችሁ ይሄን ተሟጦ ሊጠፋ ጥግ የደሰን ተስፋ ለማለምለም ሌሎችን በማስተባበልም ሆነ የተቻላችሁን በመርዳት የምትነሱ ሒሳባችሁን ከአላህ ብየ ይሄን መልእክት አስተላልፌላችኋለሁ።
ወሰላሙ ዓለይኩም
✍ #ወንድማችሁ አብዱረህማን ዑመር
---------------------------------------------------
ግሩፑን ይቀላቀሉ
👇
በአሏህ ፈቃድ ሰለፍያ እንደገና #ታብባለች፣ #ታፈራለች አንድነታችንም #ይመለሳል!!
የሰለፍዮችን አንድነት ለመመለስ ትግል ላይ በነበርንበት ወቅት የተዘጋጀች መፅሐፍ ነበረች ታትማ እንዲትዎጣ የበኩላችንን እንረዳዳ
👇
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1000 41 27 18 30 9
( አብዱረህማን ዑመር )
ግሩፑን ይቀላቀሉ
https://t.me/joinchat/RBW0Vjmpy5QyNDU0