አሌክሳንደር አርኖልድ ስለ ክሎፕ
🗣 "ለማመን የሚያስቸግር፡ብቻ በሁሉም ነገሮች በየትኛውም ሁኔዎች።እሱ እንደሰውም እንደ አሰልጣኝም ሰውን በመቅረፅ ለማመን የሚስቸግር ነው። በዙሪያው ላሉት የሚጨነቅ ሰው ነው። ስለ ቤተሰቦቹ, ተጨዋች ,አብረውት ለሚሰሩት ይጨነቃል። ሁሉንም በእኩል ነው የሚያየው።