ቶማስ ሙለር 🗣️፡ በጀርመን ውስጥ
እንደ ኮከብ ተጫዋቾች መሆንን አናልምም፣ ከልጅነታችን ጀምሮ በእግርኳስ የምንማረው እንደ ቡድን እንድንጫወት እንጂ ብቻችንን ተለይተን እንድናበራ አይደለም።
"ለዚህም ነው ብዙ የጀርመን ተጫዋቾች የባሎንዶርን ሲያሸንፉ የማታዩት ግን ለዚህም ነው ማሊያችን ላይ 4 ኮከቦች የሚገኙት!"
SHARE 📲 @edilsport