ለ 2ተኛ ዓመት እና ከዚያ በላይ የሆናችሁ እና ከአዲስ አበባ እና ዙሪያ(ሸገር ከተማ) ውጭ ለምትኖሩ የክፍለ ሀገር የኮሌጃችን(CTBE)ተማሪዎች በሙሉ
ወደ ግቢ የምትገቡበት ቀን ነገ እና ከነገ ወዲያ ማለትም መስከረም 8 መሆኑን እንድታውቁ እና የዶርም ምደባ ኦንላይን(online)ስለሆነ የተመደባችሁበትን ካምፓስ እና ዶርም ቁጥር ፖርታላችሁ ላይ ስለሚለቀቅ እና ማየት የምትችሉ መሆኑን አውቃችሁ በትዕግስት እንድጠብቁ እናሳስባለን :: በተጨማሪም ፖርታላችሁ ላይ ሲለቀቅ የምናሳውቃችሁ ይሆናል ::ስለሆነም የዶርም ምደባ መረጃችሁ ፖርታል ላይ እስካልወጣ ድረስ ኮሌጁ ዶርም ማግኘት የምትችሉ ልጆች ስም ዝርዝር ከ6ኪሎ (ከዋናው ግቢ) ስለማይላክለት ምንም አይነት የዶርም አገልግሎት እንደማይሰጥ አውቃችሁ ወደ ኮሌጁ ባለመምጣት ጊዜያችሁን እና ጉልበታችሁን እንድትቆጥቡ እናሳስባለን::
ማሳሰቢያ :-ይህ መረጃ የአዲስ አበባ እና ዙሪያ(ሸገር ከተማ) ኗሪ ተማሪዎችን አይመለከትም::
የአዲስ አበባ እና ዙሪያ(ሸገር ከተማ) ኗሪ ተማሪዎች መቼ መረጃችሁን ይዛችሁ ማመልከት እንደምትችሉ የምናሳውቃችሁ ይሆናል ::
CTBE Student Council
@ctbe_student_counci