ጫት መርዝ ነው።
ጫት የሚቅሙ ወንድሞቻችን በረመዷን እንኳ ዳዕዋ እንዲደረግ አይፈልጉም ምክኒያቱም ቶሎ ሰግደው ወደቤታቸው መመለስ ይፈለረጋሉ።
ይህ ከባድ አደጋ ነው ።
ለራሳችን ስንል ዛሬ እንቃ ለአኺራችን እንዘጋጅ ወሏሂ ይህ ታላቅ የረመዷን ወር በጫት ማለፍ የለበትም።
https://t.me/elmudinIslamicstudio/16610