ጦመእኒና የለለው ኢማም ተከትሎ መስገድ☝️☝️🅾👉በ ታላቁ ኢማም ኢብኑ ባዝ መሪነት በ ለጅነ ዳኢማ የሚሰጡ ፈተዋወች ትርጉም
💢ቁጥር 74
🌈ጥያቄ🔭:—ጦመእኒና የለለው ወይም የማይረጋጋ ኢማምን ተከትሎ መስገድ ይቻላል አይቻልም⁉️⁉️⁉️
🌈መልስ🎤:—በሩኩኡ ግዜ፣ ቀጥ ካልን(ከሩኩኡ ስንመለስ) ቡሀላ ስንቆም፣ በሱጁድ ግዜ፣ በሁለቱ ሱጁድ መሀከል ስንቀመጥ፣ በነዚ ግዜያት መርጋጋት መቆየት ከሶላት ግደታወች ናቸው❗️❗️
👉በነዚ (ሩክን)መሰረታዊ ነገራቶች ላይ ካልተረጋጋ ሶላቱ ውድቅ ነው❗️❗️በዚ አይነት ሰው ተከትሎ መስገድ አይቻልም❗️❗️
👉ይሄንን ነገር ያወቀ የተረዳ ይሄን ሰው ሊያመላክተው ሊመክረው ይገባል❗️እሽ ብሎ ከተመከረና ከተቀበለ ለ الله ምስጋና ይገባው❗️ካሎነ ግን እሱን ተከትሎ መስገድን መተው ግደታ ነወወ❗️ጉዳዩንም ወደ መስኡሉ በማድረስ እንድያመቻች ማድረግ❗️ይሄን ሰው ከኢማምነት አስወግዶ ሌላ ሶላትን የሚያስተካክል ይንድተካ❗️❗️
وبالله التوفيق
والله أعلم
أخوكم أبو قتادة
🛑ቻናሉን መቀላቀል አይዘንጉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
⭕️👉https://t.me/emamulwadey