ኢትዮጵያዊያን በሙሉ እንኳን ለ2019 ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁ🌼🌼🌼🌼
ይችን ቀን ለማክበር/ለማየት/ያልታደሉ ብዙ ናቸውና አሜን በሉ።
ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለኢትዮጵያ🕊🕊
አዲሱ አመት ህልማችሁን የምትኖሩበት፣ያቀዳችሁት የሚሳካበት፣ነጋዴው የሚያተርፍበት፣ገበሬው ጎተራው የሚሞላበት፣የኑሮ ውድነት የሚቀንስበት፣ሰው በሰላም ወጥቶ ውሎ የሚገባበት፣ ሰርቶ የሚለወጥበት፣የጦርነት ዜና የማንሰማበት ዘመን ያድርግልን።
ከሁሉ በላይ የሰው ልጆች ሁሉ የሚፈቃቀሩበት፣የሚተሳሰቡበት ዘመን እንዲሆንልን እንመኛለን።
በዚህ አጋጣሚ ምናልባት ያስቀየምናችሁ ካላችሁ ይቅርታ ለማለት እንወዳለን 'ይቅርታ ከሚጠይቁ ይልቅ ይቅርታን የሚቀበሉ ታላቅ ናቸው'።
@ENGIDA_DRAMA_ET@ENGIDA_DRAMA_ET