ድሮ አባቶቻችን ከአምሳ አመት በፊት ከተምር ዛፍ ቅጠል የተሰራ ምንጣፍ ፤ አንድ ባልዲ ፤ አንድ ጆክ ውሃ ፤ ትንሽ ክሰል ትንሽ ማገዶ እንጨት ኩራዝ እንዲሁም ጥቃቅን እቃዎች ብቻ በመያዝ ቤት ውስጥ ሰዎች አሁን እንደሚኖሩት ይኖሩ ነበር።
ሀብት ወይም የምቾት ማነስ ከአሁን ያነሰ ኖሮ እንዲኖሩ አላደረጋቸውም ነበር።
ህይወት ይቀጥላል…
👉🏻@eross_eross
ሀብት ወይም የምቾት ማነስ ከአሁን ያነሰ ኖሮ እንዲኖሩ አላደረጋቸውም ነበር።
ህይወት ይቀጥላል…
👉🏻@eross_eross