በጣም አስተማሪ የባለትዳሮች ታሪክ
🔻 ይነበብ ይነበብ‼
🌹ባልና ሚስት ከተጋቡ ከአራት አመት ቡሀላ ልጅ መውለድ ስላልቻሉ ወደ ሀኪም ቤት ችግሩን ለማወቅ ይሄዳሉ አስፈላጊውን ምርመራ ማድረግ እንዳለባቸው ተነግሯቸው ምርመራውንም አድርገው ወደ ቤታቸው ይመለሳሉ ።
🔻የምርመራውን ውጤት ለመስማትም ባል ቀድሞ ወደ ሀኪም ቤቱ ይሄዳል ።ዶክተሩጋ ሲደርስ የተነገረው የምርመራው ውጤት ግን በጣም የሚያስደነግጥ የሚያሳዝን ነበር ። ውድ ባለቤቱ መውለድ አትችልም መሀን ናት ። ባል የሰማውን ዋጥ በማድረግ አላህ ሱብሀነ ወተአላ ን ያመሰግናል ። ለዶክተሩም እንዲህ ይለዋል ባለቤቴን ይዤ እመጣለሁ ግን ስትመጣ መውለድ እንደማትችል እንዳትነግራት ይልቁንስ እኔ መውለድ እንደማልችል ንገራት በማለት ዶክተሩን ለምኖ ያሳምነዋል ። ዶክተሩም ባል ያለውን እሽ በማለት ለሚስቱ ባል መውለድ እንደማይችል ተስፋችሁም አንድ አላህ ሱብሀነ ወተአላ በሶብር መለመን ነው በማለት ከምክር ጋር ውጤቱን ያሳውቃታል ።
🔻ብዙም አልቆዬ ይህ ወሬ በባልና በሚስት ቤተሰቦች ዘንድ ተሰማ በዚህ መልኩ ለአምስት አመታትን ቆዩ ።
🔻ከዚያም ቡሀላ ሚስት ለባል ከዛሬ ጀምሮ ከእርሱጋ መኖር እንደማትችልና ዘር ፍሬዋን ልጆችን ወልዳ ማዬት እንደምትፈልግ ትነግረዋልች።
🔻ባልም በጣም ሀዘን እዬተሰማው ይህ የአላህ ውሳኔ ነው እባክሽ በአላህ ያለሽ ተስፋ የጠነከረ ይሁን በማለት ነገሩን ለሜርገብ ይሞክራል ።
🌹እሷም ጥሩ ይሄንን አመት እታገሳለሁ ከዚያ ቡሀላ ግን ከኔጋ ትቆያለች ብለህ እንዳታስብ በማለት ትነግረዋለች ።🌺እሱም ወደ አላህ ተስፋውን አስተግቶ ይስማማል ።የአላህ ውሳኔ ሆኖ ሚስቱ በኩላሊት በሽታ ትጠቃለች ። ሀኪሞቹም ግዴታ ኩላሊቱዋ መቀዬር እንዳለበትና ካልሆነ ነገሮች ሊከብዱ እንደሚችሉ ይነገራታል ።
🔻ሚስትም ይሄንን ስትሰማ ወቀሳዋን በባል ላይ አጠንክራ ቀጠለች ።
🌹ሰበቡ አንተ ነህ ፍታኝ ኑሮዬን ልኑርበት እያልኩህ እቢ ብለህ ይሄው ለዚህ ችግር በቄሁ ብላ ወቀሳዋን ደረደረች ።
🌸ባል ግን ባለቤቱን አስፈቅዶ ኩላሊት በፍቃደኝነት ለባለቤቱ ኩላሊትን የሚለግስ ለማፈላለግ ከሀገር ውጭ እንደሚሳፈር ይነግራትና ተሰናብቱዋት ከሆስፒታል ይወጣል ።
🔻ብዙም አልቆዬም ከሳምንት ቡሀላ ይደውልና አልሀምዱሊላህ ኩላሊት የሚሰጣት እንዳገኘና አብሽሪ በማለት ያበሽራታል ።አንድ የአረብ ሀገር ወጣትም ያለችበት ሆስፒታል ድረስ መቶ ኩላሊቱን ሊሰጣት ፈቃደኛ መሆኑን ይነግራታል ።
🔻ቤተሰብ ሁሉ ተደሰተ ዱአው ዘነበበት ለነገሩ ኩላሊቱን የሚሰጣት በእርግጥ ባልጅ ይህ አረብ ወጣት አልነበረም ሚስትና ቤተሰቡ እንዳያውቁ የተጠቀመው ዘዴ ነበር ።ባልም አስፈላጊው ቀዶ ጥገና ከተደረገ ቡሀላ ኩላሊቱን ለሚስቱ ይሰጥና ቀዶ ጥገናውም በሚያምር መልኩ ይጠናቀቃል
ሚስትም ሙሉ በሙሉ ጤንነቱዋ ይመለስላታል ።
🌺መቼም ይሄንን ከፍተኛ ክፍያ የከፈለን ባል ድካሙንና በአላህ ላይ ያለውን ተወኩልና ኢማን ብሎም ተስፋ አላህ ሱብሀነ ወተአላ በከንቱ አልተወውም ።
💦ብዙም አልቆዬም #ሚስት የመጀመሪያ ልጁዋን መፀነስዋን ታውቃለች በዘነኛው ወር የመጀመሪያ ልጅ ተወለደ ።
💦ቤተሰብ ሁሉ በደስታ ተዋጠ
ታዲያ ባል ይሄንን ዲርጊቱን ሁሉ የቀን ውሎው መፃፊያ ደብተሩ ላይ ሁሌም ያሰፍረው ነበር ።
🔻አንድ ቀን ይሄንን መዝገቡን ቤት ረስቶት እንደ ዲንገት ይወጣል ።ሚስትም አንስታ ማበብ ትጀምራለች ያኔ ነበር እውነታው ሁሉ የተብራራላት ሚስት በለቅሶ ተዋጠች ።ወዳውኑ ባል ጋ ደውላ ተንሰቅስቃ እውነታውን እንዳወቀች ነገረችው ።እሱም እያለቀሰ ምን ያህል እንደሚወዳት ተረከላት ።ታዲያ ውድ ሚስት ከዚያን ቀን ጀምሮ ባሉዋን ቀጥ ብላ ማዬትትን ድፍረት አጣች ።
🌹ፍቅር ማለት በተመረጡ ቃላቶች የሚነበነብ ሳይሆን #እንዲዚህ ለሚወዱት ሰው መስዋዕት መሆን ነው ።
ውዱ ወንድሜ ከዚህ ታሪክ ምን ተማርክ
እውን ይህ ችግር አንተጋ ቢደርስ እንዲህ መስዋትነት በመክፈል ትወጠዋለህ መልሱን ላንተ ትቼዋለሁ ⁉
🌹እውነተኛ ፍቅር በችግርም በዲሎትም በህመምም በጤናም ሀዘንም በደስታም ሁሌም አንድ ነው
🔻እውነተኛ አፍቃሪዎች በችግር ጊዜ ይታወቃሉ
👉እውነቱኛ. አፍቃሪ በችግርህ አብሮህ ሲቆይ
👉አስመሳዮች ደግሞ ከነችግርህ ይለውህ ይሄዳሉ
🤲ጌታችን አላህ ሆይ እውነተኛ ፍቅርን አንተው ስጠን
@eross_eross