«እውነተኛና ምርጥ ሴት ማለት የወንድን ልቅና፣ ትእግስት እና ኢማን እንድታንፅ የተፈጠረችው ናት። ይህችኛይቱ የመንገድ ላይ መብራቱ፣ የመንፈስ ተግባቦቱ፣ መፅናኛው እና ብርታቱ ናት። ደስታውን ታባዛለታለች። ስቃዩን ትቀንሳለች።
:
ሴት ከወንድ የምትበልጥበት አንድ ነገር አለ፤ እርሱም "ወንዷን" ከራሷ የበለጠ ታላቅ ሰው የማድረግ ችሎታዋ!»
@eross_eross
:
ሴት ከወንድ የምትበልጥበት አንድ ነገር አለ፤ እርሱም "ወንዷን" ከራሷ የበለጠ ታላቅ ሰው የማድረግ ችሎታዋ!»
@eross_eross