🥀ሴት ልጅ☞ ️ሴት መሆንዋ በራሱ ክብር ነው
🥀ሴት ልጅ☞️ ካመነችህ ምኗንም አትሰስትም
🥀ሴት ልጅ☞ ️ካፈቀረችህ ካንተ ውጪ አይታያትም
🥀ሴት ልጅ☞ ️ስትወድህ ትቆጣጠርሃለች
🥀ሴት ልጅ☞ ️እምነት ስታጎልባት ቁጥጥሯን ትቀንስልሃለች
🥀ሴት ልጅ☞ ባንተ ተስፋ ከሌላት ከሀሳቧ አውጥታህ መቁረጥንም ታውቅበታለች !!!!
ስለዚህ ወንድ ሆይ ሴት አጋርህን
🥀ልክ እንደ ህፃን #ተንከባከባት
እንደ እናትህ #ውደዳት
እንደ አባትህ #አክብራት
ለሴት ልጅ ክብር ያለው👍
@eross_eross
🥀ሴት ልጅ☞️ ካመነችህ ምኗንም አትሰስትም
🥀ሴት ልጅ☞ ️ካፈቀረችህ ካንተ ውጪ አይታያትም
🥀ሴት ልጅ☞ ️ስትወድህ ትቆጣጠርሃለች
🥀ሴት ልጅ☞ ️እምነት ስታጎልባት ቁጥጥሯን ትቀንስልሃለች
🥀ሴት ልጅ☞ ባንተ ተስፋ ከሌላት ከሀሳቧ አውጥታህ መቁረጥንም ታውቅበታለች !!!!
ስለዚህ ወንድ ሆይ ሴት አጋርህን
🥀ልክ እንደ ህፃን #ተንከባከባት
እንደ እናትህ #ውደዳት
እንደ አባትህ #አክብራት
ለሴት ልጅ ክብር ያለው👍
@eross_eross