ልትተኛ ስትል…
⇛የቤት አባወራ ሊተኛ ሲል ግቢውን ዞሮ ያያል፡፡ ሌባም ይሁን ጠላት በየት በኩል ሊገባ እንደሚችል ጠርጥሮ የግቢውን ቀዳዳዎች ይደፍናል፡፡
☞ሌሊት በርካታ አዋኪ ነገሮች አሉ። ሰለሆነም የሰው ልጅ ሊተኛ ሲል ግቢውን እንደሚያጠባብቀው ሁሉ አካላዊም ሆነ መንፈሳዊ ደህንነቱን መርምሮ መተኛት አለበት፡፡ ሰውነቱንም ከተለያዩ መጥፎ ነገሮች አጥሮና ሸፍኖ ፍራሹ ላይ መጋደም ይኖርበታል፡፡ በዚክር፣ በቁርኣንና በዱዓእ ተጠብቆ በነኚህ ምሽጎች ውስጥ ማደር ይገባዋል፡፡
―ውዶቼ ... ውዱእ ላይ በመሆን አላህን በማውሳት ሲተኙ ሌሊቱ ሰላማዊ ነው። ቅዠትም ሀሳብም አይኖርም ለሽ ነው።
👉@eross_eross