አስተሳሰብህን ቀይር
ህይወት ማለት የቤት,የመኪና,የሆቴልና መሰል ነገሮች ባለቤት መሆን ሳይሆን ባለንበት ሁኔታ ውስጥ አራሳችንን መምራት መቻላችን ነው።ለዛም ነው እኮ አንደኛው ባለሀብት ሆኖ ቤቱ ፍቅር በማጣት በድሀ ኑሮ እየቀና ይኖራል ሌላኛው ደግሞ ድሀ ሆኖ ህይወትን የሚረዳበት መንገድ የተበላሸ ይሆንና እድሜ ልኩን ደስታውን አጥቶ ይኖራል።
ይህንን ደግሞ ለማሳካት አስተሳሰባችን በጣም ወሳኝ ነው ምክንያቱም እኛ ህይወትን የምንረዳበት መንገድ በቀጥታ ህይወት እኛን የምትመራበትን መንገድ ይወስነዋል። ከታሰርክበት ደካማ አስተሳሰብ ውጣ።ህይወትን የምትረዳበት መንገድ ያማረ ይሁን ይህንን ስታደርግ ህይወት በራሷ ያማረ የህይወት መንገድን ትመራሀለች።
መልካም አዳር