Video is unavailable for watching
Show in Telegram
ሰላም የተወደዳችሁ!
የማያምሩና መልከ ጥፉ ድንጋዮች ሁሉ ተራና ዋጋ ቢስ አይደሉም። ለዚህ ደግሞ ማሳያችን የኮረንደም ድንጋይ ነዉ። ሩቢ አንዱ ነዉ። በሀገራችን ደቡብ ክልል እየተመረተ ያለዉ ኮረንደም በርካሽ ዋጋ በኪሎ እየተሸጠ መሆኑን ሁላችንም እናዉቃለን። ነገር ግን ከዚህ ዝቅተኛ ጥራት ካለዉ ምርት ዉስጥ ቆንጆ ቀለም ያለዉና ዉብና ማራኪ ክሪስታሎች እንደሚገኙስ ስንቶቻቹ ታዉቃላቹ። በቀላሉ ጥራት ያላቸዉን የሩቢ ጠጠሮች ለመልቀም ከላይ የምታዩት UV LIGHT የሚያስደንቅ ጥቅም ይሰጣል። ስለዚህ ድንጋያችሁን በርካሽና በማይረባ ዋጋ ላለመጣል መፈተሻውን ገዝታችሁ ብትይዙት ሚሊዮኖችን ታተርፋላቹ። ለተጨማሪ መረጃና UV Light ለማዘዝ በ 0967165178 ደዉሉልኝ።