እንደነገርኳችሁ ይሄ የመጨረሻው mandatory(አስገዳጅ) check ስለሆነ Wpaws ወይም Badge ለመግዛት ያሰባችሁ ፈጠን ብትሉ አሪፍ ነው፤ በኋላ ላይ እንዳትቆጩ !
እኔም እንደሚመስለኝ ይሄ Activity Check ከቃሉ እንደምንረዳው እስካሁን Paws ላይ ያደረግነውን አጠቃላይ activities የሚያጠቃልል ይመስለኛል !
ስለዚህ አጠቃላይ ሲባልም እነ Wpaws, Badge, Paws Balance እንዲሁም Paws ላይ eligible ያረጉን Criteria's የሚታዩ ይመስለኛል !