4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic


🏆 HuluSport — Your daily dose of sports news, updates, fun debates, and weekly rewards! ⚽🔥
Also
@ethiopia_433sport
For promotion or any contact:
@taye2016

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Statistics
Posts filter


Forward from: 🔥Best folder disk channel🔥
ተለቀቀ🔥 የ2018 የ12ተኛ ክፍል ውጤት አሁን በሁሉም ሀገራት ተለቀቀ ውጤቶን ለመመልከት ከታች ያለውን ይጫኑ👇
https://t.me/addlist/ywaPLkXhze04NGY0


አዝናኝ የሆኑ የእግር ኳስ Troll(ነቆራ) በማየት ቀኖን በሳቅ ያሳልፉ !😪🤣😂😐

https://t.me/troll_433ethiopiasport 😐


የጎል ቻናላችንን ይቀላቀላሉ ⭐️⚽️


#OFFICIAL

ሀምቡርግ ቴርሚ ሞፊን ማስፈረማቸውን ይፋ አድርገዋል።
Share➠ @ethio_433sport
Share➠ @ethio_433sport


ማርቲኔሊ ወደ አልሂላል ለመዘዋወቅ ፍቃደኛ ነው።

አል ሂላል እስከ 58 ሚሊዬን ሊያቀርብ ተዘጋጅቷል ።

[Ben Jacobs]


🚨🇸🇦 አል ሂላል ለጋብሪኤል ማርቲኔሊ እስከ €58 ሚሊዮን ለመክፈል ዝግጁ ነው።ማርቲኔሊም ወደ ሳውዲ አረቢያ ለመሄድ ያለው አመለካከት አሁን ክፍት ሆኗል።

🥇Ben jacobs


🚨🗣️ ፈርሚን ሎፔዝ፡

"ክለቡ አጥቂ ያስፈርማል ወይ የሚለውን አላውቅም።"

"ማንንም ባናስፈርም እንኳን ሌሎች አማራጭ አለን፣ ነገር ግን ይህ ጉዳይ በዴኮ እና በአሰልጣኙ ላይ የተመሰረተ ነው።"

"የሚወስዱት ውሳኔ ምንም ይሁን ምን፣ ለሁሉም ሰው የሚበጀው ይሆናል።"


የጎል ቻናላችንን ይቀላቀላሉ ⭐️⚽️


🚨 የአሌሃንድሮ ባልዴ ሁኔታ እስካሁን በግልፅ አልታወቀም። ሁኔታው እስኪታወቀም ቀናቶች ሊፈጁ ይችላሉ።

ተጫዋቹ ከ 3 ክለቦች ጥያቄ ቀርቦለታል። በአሁን ሰዓት ማንችስተር ዩናይትድ ፉክክሩን እየመሩ ይገኛሉ።

Marca


🗣 አንዶኒ ኢራኦላ:

"የምንፈልገው ውጤት አልነበረም።  ተጫዋቾቼ ላሳዩት ጥረት ክሬዲት እሰጣቸዋለው። በጨዋታው የተሻለ የጎል ዕድል የፈጠርነው እኛ ነበርን።"


🇬🇧 የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የመክፈቻ ሳምንት ጨዋታ

⌚️ ተጠናቀቀ

🇬🇧 ኒውካስትል 2-2 ሊቨርፑል 🇬🇧

⚽️ 5' ኤላንጋ     ⚽️ 55' ጋክፖ
⚽️ 57' ዊሎክ ⚽️ 98' ሶቦስላይ P

🏟 ሴንት ጄምስ ፓርክ ስቴድየም


ጎልልልልል ኒውካስል 2-1


ጋክፖ ከቦክስ ውጪ ቀረቀረውውውው 🔥🔥🔥


ሊቨርፑልልልልልልልልልልል


ጎልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል


🏆 የመጀመሪያ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ !

              ⏰2ተኛው አጋማሽ ተጀመረ

     ኒውካስትል ዩናይትድ 1-0 ሊቨርፑል


🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 | የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የ 26/27 የመጀመሪያ ሳምንት ተጠባቂ ጨዋታ :-

        ⏰ እረፍት

ሊቨርፑል 0-1 ኒውካስትል
⚽️ ኤላንጋ 5'

S


🇬🇧 የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የመክፈቻ ሳምንት ጨዋታ

⌚️ 40'

🇬🇧 ኒውካስትል 1-0 ሊቨርፑል 🇬🇧
      ⚽️ኤላንጋ

🏟 ሴንት ጄምስ ፓርክ ስቴድየም


ጎልልልልል ኒውካስትልልልልልል


🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 | የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የ 26/27 የመጀመሪያ ሳምንት ተጠባቂ ጨዋታ :-

        ⏰ ተጀመረ

ሊቨርፑል 0-0 ኒውካስትል

20 last posts shown.