የዘንድሮውን የ12ኛ ክፍል ፈተና በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለመፈተን ሄዶ ጭንቅላቱን በፖሊስ በመመታቱ ህይወቱ ያለፈው ተማሪ ጉዳይ
ተማሪ ያሬድ የዘንድሮውን የ12ኛ ክፍል ፈተና ለመፈተን እንደጓደኞቹ ሁሉ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተመድቦ ነበር።
በወቅቱ በተማሪዎች መሀል ግርግር/ረብሻ ቢጤ ሲነሳ እና ፖሊስ ሲመጣ ይበተናሉ፣ ፖሊስም ያገኘውን በያዘው ቆመጥ ይመታል።
በዚህ ወቅት ያሬድ ጭንቅላቱን ይመታል፣ ፈተናውን ጨርሶ ወደ ቤቱ ከገባ በኋላ ግን እራሴን አመመኝ ማለት ጀመረ።
"ፓራሲታሞል ተሰጠው፣ ያለፈው ቅዳሜ ሳምንት ደግሞ ወደ ህክምና ሄደ፣ እሑድ ዕለት ግን ደም ወደ ጭንቅላቱ ውስጥ ፈሶ ስለነበር ህይወቱ አልፏል" ብለው ለመሰረት ሚድያ ቃላቸውን የሰጡ ሁለት የቤተሰብ ወዳጅ እና ጎረቤት ናቸው።
"ያሬድ ያለፈው ሰኞ (የዛሬ ሳምንት) ቅዱስ ዮሴፍ ቤተክርስቲያን ተቀብራል። ጎፋ መብራት ኃይል አካባቢ ኗሪ ናቸው፣ ሞቱ ለቤተሰብ እሳት ሆኖባቸዋል" ብለው ምንጮች ለመሰረት ሚድያ መረጃ ሰጥተዋል።
ይህ መረጃ በሚፃፍበት ወቅት የአዲስ አበባ ፖሊስን ለማናገር ያደረግነው ሙከራ አልተሳካም ምላሽ ካገኘኝ እንመለስበታለን ሲል ሚድያው ዘግቧል።
[የመረጃው ምንጭ መሰረት ሚድያ ነው]
#share#share #share
#ሼር #ሼር
https://t.me/ethio_addis_mereja