በሲዳማ ክልል ለመጀመሪያ ጊዜ የተሰጠውን የ6ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ከወሰዱ ተማሪዎች መካከል ከ75 በመቶ በላይ ተማሪዎች ፈተናውን ማለፋቸው ተገለፀ፡፡
996 ትምህርት ቤቶች ለ48,763 ተማሪዎች የ6ኛ ክፍል ፈተናን የሰጡ ሲሆን፤ 152 ትምህርት ቤቶች ተማሪዎችን ሙሉ በሙሉ ማሳለፋቸውን የሲዳማ ክልል ትምህርት ቢሮ ኃላፊ በየነ በራሳ ተናግረዋል።
በሌላ በኩል 69,880 ተማሪዎች የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና የወሰዱ ሲሆን፤ 37,845 ወይም 54.1 በመቶ ተማሪዎች 50 ከመቶ እና ከዚያ በላይ ውጤት ማምጣታቸውን ኃላፊው ገልጸዋል፡፡
792 ትምህርት ቤቶች የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ያስፈተኑ ሲሆን 44 ትምህርት ቤቶች ያስፈተኗቸውን ተማሪዎች ሙሉ ለሙሉ ማሳለፉፍ መቻላቸው ተገልጿል። 23 ትምህርት ቤቶች አንድም ተማሪ ማሳለፍ አለመቻላቸውን ኃላፊው ጠቁመዋል።
አንድ ተማሪ ብቻ ያሳለፉ እና ምንም ተማሪ ባላሳለፉ ትምህርት ቤቶች ላይ ችግሮችን የመለየትና የማስተካከያ እርምጃ እንደሚወሰድ ገልፀዋል፡፡
➦ለተጨማሪ መረጃዎች ይቀላቀሉ
https://t.me/ethio_addis_mereja