የስበት ህግ !
. ትኩረትህ የምትፈልገው ነገር ላይ ብቻ ይሁን
. በነገው ቀንህ ውስጥ በጎ ነገርን ብቻ ጠብቅ
. የምትፈልገው ነገር እንደሆነ እድርገህ አመስግን
. ሁሌም ለእራስህ አሸናፊ እና ነገሮች ያንተ እንደሆኑ ንገረው!
. ያሰብከው ቢሆንልህም ባይሆንልህም ቢቀናህም ወይም አሎን ብሎህ እልህን ቢያስጨርስህም ወዳጄ ተንበርክከህ ፈጣሪህን አመስግን🙏
ከዛ አሎን ብሎ ሲያስጨንቅህ የነበረው ጉዳይ በራሱ መስመር ሲይዝ ታየዋለህ!
✨ ያማረ ቀን ተመኘሁላችሁ ✨
https://t.me/ethio_addis_mereja