Repost
#ካነበብኩት
ይህ የታዋቂዋ ደራሲ ዳንኤላ ስቲል መፅሐፍ ድንቅ: አስተማሪ: ልብ አንጠልጣይና አሳዛኝ ዘውግ ያለው ልቦለድ ቢሆንም ዓይን እንባ እንዲያዝል: ጉሮሮን ሚከረክር ነገር ውስጥ ውስጥን ሚበላ ልብን የሚያርድ ............ በኔ እይታም ይህ መፅሐፍ በ ውስጡ የያዘውን ሁሉ ይዞ ማራኪና ዘመን አይሽሬነቱ በ ጉልህ ይታያል እናም እጅግ ውብ : ድንቅና አስተማሪ መፅሐፍ ሁኖ አግኝቼዋለሁ!
ታሪኩ ሚያጠነጥነውም ባንድ ቤተሰብ ላይ በደረሰ ባንድ ሰው ምክንያት ስለ ደረሱ እጅግ መራር የሆኑ ችግሮችን ይዟል:: በቤተሰቡ ላይ የሚደርሰው ግፍና በደልና ሌሎችም አሳዛኝ ነገሮችን አጭቁአል :: እሱም በ አባት ታሪክ ጀምሮ ስለ እናት ...... እያለ ቤተሰቡ ደስተኛ ሕይወት ያትትና ስለ 2ቱ አባትና እናት ሕይወት ያወራል........ ስለ 3ቱ ልጆቻቸው ሕይወት ብስቁልና ያትታል እንዲህ እንዲህ እያለ አሳዛኝ ታሪካቸውን በስፋት እስከ ሕይወታቸው ዓጋማሽ ድረስ በሚያስቀምጥበት ጊዜ ለማልቀስ መዳዳት ቢያጋጥም ሚገርም አይሆንም! ሰውኛ ባህሪጅ
•ጭብጡም ባንድ ትንሽ ስህተት ብዙ ሕይወት ሊበላሽና ውጥንቅጡ ሊወጣ እንደሚችል መፅሐፍ በገሓድ ለማሳየት ሞክሯል:: አሳይቷልም!
📚ርዕስ ብርቅርቅታ
📝ደራሲ ዳንኤላ ስቲል
👤ትርጉም : አብይ ደምሴ
📜ይዘት:. ልቦለድ
📆ዓ.ም፡ 1983
📖የገፅ ብዛት፡ 297
-› እናም መፅሐፉን ያላነበባችሁት ካላችሁ ደግሞ እንድታነቡት እጋብዛለሁ!
መልካም የንባብ ጊዜ 📖
#share#share #share
#ሼር #ሼር
https://t.me/ethio_addis_mereja