የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን ራስ ገዝ የማድረግ ሂደት የሁሉንም ባለድርሻዎች ድጋፍና ትብብር እንደሚጠይቅ ተጠቆመ፤
---------------------------------------
(የካቲት 18/2017 ዓ.ም) በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ራስ ገዝ አስተዳደር ስትራተጂክ እቅድ እና ሴኔት ህግ ለማዳበር የተዘጋጀ አውደ ጥናት በአዲስ አበባ በመካሄድ ላይ ነው።
የትምህርት ሚኒስተር ዴኤታ ክቡር አቶ ኮራ ጡሹኔ አውደ ጥናቱን ሲከፍቱ እንደገለጹትት የዩኒቨርስቲዎችን የራስ ገዝ አስተዳደ ማስፋት የመንግስት አካላት ፣ የአካዳሚክ መሪዎች፣ የመምህራን ፣የተማሪዎችና የማህብረሰቡን ትብብር ይሻል።
የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ራስ -ገዝነት የተቋማቱን ራስን በራስ የማስተዳደርና አካዳሚያዊ ነጻነትን በማረጋገጥ የትምህርት ጥራት ምርምርና ፈጠራን በውጤታማነትና በብቃት ለመፈጸም እንደሚያስችል ክቡር አቶ ኮራ ተናግረዋል። ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ።
https://www.facebook.com/share/p/167hNi9CW4/