አንዳንዴ ነገር ፍለጋ ያምረኛል
(ዲሲ ሰፈር - ቀዳማዊ)
•••የኛ ሰፈር ጫጫታ አያጣውም።ዘፈኑ፣የሰዉ ድምፅ፣ኡኡታው ሲመሽ ይቀልጣል።መለኪያዎች በፍቅር ይጋጫሉ።በፀብም ይጋጫሉ።ኳኳታ ነው በቃ!!ኡኡታ!•••
"ቆንጆ ልሸኝህ?"
ጡታ ቸውን አሁንም አሁንም ከፍ እያደረጉ በገንዘብ እርካታ ሚሰጡ ሴቶች አያሳልፉም።ይቺ ደሞ አዲስ ናት መሰለኝ።በሰፈሬ ልሸኝህ ትለኛለች።ከሷ በቀር ሁሉንም እንደ በ ዳኋቸው አላወቀችም•••
•••ግፊያ ነው።ሰው ለገበያ ይቀርባል።ሻጪና ገዢ በየጥጋጥጉ ለሸመታ ይደራደራሉ።ሴቶቹ ያጨሳሉ።ወንዶቹ አይናቸውን ያጉረጠርጣሉ።መረጣ መሆኑ ነው።ዛሬ ደሞ እም ስ ገበያ ስንት ውሎ ይሆን?•••
"ቆንጆ ልሸኚህ?" ሌላኛዋ አዲስ ገቢ ትጠይቀኛለች።
"እዚሁ ትሰጪኛለሽ?"
"እዚሁ የት?"
"እዚሁ የቆምንበት ጋ"
"ሰው ያያላ"
"ሰው ቢያይሽ ምን ያደሮግሻል?ይሄን ስራ ስራ ብለሽ እየሰራሽ አይደል?ተመልካቹን ሳይሆን ህሊናሽ እንዳይታዘብሽ ፍሪ"
"ይሄን ማድረግ አልችልም"
•••ሁኔታው ገርሟታል።ከአጠገቧ እስከምርቅ በመገረም አይታኛለች።ይቺ ልጅ እም ሷን እንጂ ሰብእናዋን ለገበያ አላቀረበችም።ተመለስኩ።ሸሸችኝ።ተከተልኳት•••
"ቆይ ነይ እዚሁ ከሰጠሽኝ አምስት ሺ ብር እከፍልሻለሁ"
"አንተ ያምሃል?ስታየኝ ምኔ ነው እንስሳ የሚመስለው?ተውዉ እንጂ በሴትነታችን አትዘባበቱ።ምናልባት እዚ የቆምነውኮ ሌላ አማራጭ በማጣት ይሆናል።መ ሸ ርሞጥ ምን ያህል እንደሚከረፋ እኛ እናቃለን።እንኳን አምስት ሺ አምስት ሚሊዮን ብትሰጠኝ በአደባባይ እንድ ት በ ዳኝ ምፈቅድልህ ይመስልሃል?ገንዘብኮ ሚገዛው ሃጥያትን ነው።መዳራትን።እም ስን!!"
"እሺ ቤቴ ልውሰድሽ?"
"ይቅርታ ካንተ ጋር የትም አልሄድም።ስራየን ልስራበት ዞርበልልኝ ካለበለዚያ እጮሃለሁ"
•••አምርራለች።ለነገሩ እኔም እየቀለድኩ ነው።እንኳን አምስት ሺ አምስት ብር በኪሴ የለም።አንዳንዴ ነገር ፍለጋ ያምረኛል።መናቆር!!በጭቅጭቃችን መሃል ቆንጆ ሙሉ ሱፍ የለበሱ ሽማግሌ ሶየ ባጠገባችን ያልፋሉ።እኔን ችላ ብላ አይኖቿን እሳቸው ጋር ትጥላለች•••
"ቆንጆ ልሸኚህ?"
•••ሃሃሃሃሃሃሃ አባባንም እኔንም መንገደኛውን ሁሉ ቆንጆ ልሸኝህ ትላለች።ስንት ሰው ሸኝታ ይሆን።ከሽማግሌው ጋር ስታወራ እኔ ትቻቸው እርቃለሁ።አይ እንጀራ!አማራጭ አጥታ እንጂ እንዴት ያለች ሰው ነበረች።
@ethio_seeex