ለፈገግታ
ሮበርት ሙጋቤ እና ሚስቱ ስድስት ልጆችን ከወለዱ በሗላ ከእለታት አንድ ቀን ይጣላሉ ከዛም ሚስቱ በጣም ተናዳ ልብሷን በሻንጣ መሰብሰብ ጀመረች ሙጋቤ በድርጊቷ ተገርሞ ለምንድን ነው ልብስሽን እምትሰበስቢው ብሎ ይጠይቃታል እሷም ከእንግዲህ ከአንተ ጋር ኑሮ በቅቶኛል ወደ እናቴ እሄዳለሁ አለቺው እሱም መኝታ ክፍል ገባና ልብሶቹን ሰበሰበ አየቺው አንተ ደሞ ወዴት ልትሄድ ነው ልብስህን እምትይዘው. አለቺው እኔም ወደ እናቴ እሄዳለሁ አላት። እሷም ልጆቹን ለማን ጥለህ ነው እምትሄደው ስትለው! ሙጋቤ ቀበል አድርጎ እነሱም ወደ እናታቸው መሄድ ይችላሉ አላት...''
SHARE||@ethio_tksa_tks