Ethiopian Exit Exam ➕Jobs For Fresh Graduates 🇪🇹


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Education


የትምህርት ጥራት እውን የሚሆንበት ጊዜ ቅርብ ነው።

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Education
Statistics
Posts filter








በመውጫ ፈተና ውጤት ምክንያት 90 የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ተዘግተዋል። - ትምህርት ሚኒስቴር

የትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመውጫ ፈተናን አስመልክቶ ባወጣው መመሪያ መሠረት፣ 90 የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ከሚያስፈትኗቸው ተማሪዎች 75 በመቶ ያህሉን ማሳለፍ ባለመቻላቸው መዘጋታቸው ተሰምቷል፡፡

የትምህርት ሚኒስትር ደኤታ ኮራ ቱሹኔ ይህን ያሉት፥ ቅድስት ማርያም ዩኒቨርሲቲ በአዲስ አበባ ባዘጋጀው የአፍሪካ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ዓለም አቀፍ ጉባዔ መድረክ ላይ ነው።

"መመሪያው ከተላለፈ በኋላ ራሳቸው ላይ ዕርምጃ የወሰዱ ተቋማት አሉ፡፡ በተለይ ከግሎቹ 90 ያህል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ተዘግተዋል፡፡ አብዛኞቹ መመሪያውን ካዩ በኋላ ራሳቸውም እየዘጉ ናቸው" ብለዋል፡፡

ከመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች እስካሁን የተዘጋ ባይኖርም ዝቅተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ተቋማት እንዳሉም ሚኒስትር ደኤታው ተናግረዋል፡፡ ተዘግተዋል የተባሉት የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በሁሉም የኢትዮጵያ አካባቢዎች ሲያስተምሩ የነበሩ ቢሆኑም ስማቸው አልተጠቀሰም፡፡

"የእኛ ሥራ ሔዶዶ መዝጋት ሳይሆን፥ ተቋማቱ ያሉበትን ሁኔታ መግለፅና መማር ለሚፈልጉ ዜጎች ለውሳኔ እንዲረዳቸው ትክክለኛ መረጃ እንዲያገኙ ማድረግ ነው" ያሉት ሚኒስትር ደኤታው፤ የትምህርት ጥራትን ለማስጠበቅ የወጡ መመሪያዎችን በማየት ብቻ በራሳቸው ከገበያ የወጡ ተቋማት መኖራቸውንም ገልፀዋል፡፡ #ሪፖርተር

https://t.me/ethioexit

 
╚═══════════╝


#ጥቆማ
#ExitExam_Vs_GATExams 🔥🔥

ሰላም ሰላም የቻናላችን ቤተሰቦች 👋👋

👉የሁለተኛ ዲግሪ ትምህርታችሁን (MSc or MA)  መቀጠል ለምትፈልጉ በሙሉ

የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የሚሰጡትን ነፃ የትምህርት እድሎችን (#Scholarship) ለማግኘት እንዲሁም ከዚህ በፊት የወጡ የድህረ ምረቃ መግቢያ (GAT / NGAT) ፈተናዎችን፣ አጋዥ መጽሐፎችን፣ የፈተናውን ቀንና ወቅታዊ መረጃዎችን ከ17,000 በላይ ለሆኑ ተከታዮቻችን የምናጋራበት የዚህ ቴሌግራም ቻናል እህት ቻናል የሆነውን ከታች ባለው ሊንክ Join በማድረግ ከወዲሁ ዝግጅት ማድረግ ትችላላችሁ። 👇👇

https://t.me/mockexxam


የexit exam መወያያ ግሩፕ https://t.me/DbuGc2015 ተቀላቀሉ ተወያዮ







9 last posts shown.