Ethio Fitness & Nutrition


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic


ለነፃ የምክር አገልግሎት እና የተሟላ መረጃ ወደ ጥሪ ማእከላችን ይደውሉልን ☎️9369☎️ ቴሌግራም👉 @EFN00001 @EFN00002 @EFN00003 @EFN00004 @EFN00005
Buisness inquiry +251988138278

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Statistics
Posts filter


✝️እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በስላም አደረስዎ። በዓሉ የሰላም እና የደስታ ይሁንልዎ!✝️


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
☦️ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ ቤተሰቦቻችን በሙሉ፣ እንኳን ለስቅለት በዓል አደረሳችሁ!☦️

መልካም በዓል!


Video is unavailable for watching
Show in Telegram


Video is unavailable for watching
Show in Telegram


🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨
ኢትዮ ፊትነስ እና ኒውትሪሽን ያዘጋጀው የ3️⃣ዙር የ Body transformation አሸናፊዎች ታዉቀዋል።
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

🥇 ሂካ በላይ (ከነቀምት) physical ውድድር

🥇 ታዳጊ ናትናኤል መንግስቱ (ከአዲስ አበባ) physical ውድድር

እንኳን ደስ ያላችሁ እያልን እያንዳንዳቸው የ 10,000 ሺህ ብር💰ሽልማት አሸናፊ ሆነዋል።
🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊

በተጨማራም ለቀራ ምርጥ ⭐️10⭐️ ተወዳዳራዎች ለእያንዳንዳቸዉ የ2000 ሺህ ብር💰ተሸላሚ ሆነዋል።

አሸናፊዎች የተዘጋጀላችሁን የገንዘብ እና ሰርተፊኬት ሽልማት አዲስ አበባ በሚገኘዉ የኢትዮ ፊትነስ እና ኒውትሪሽን ዋና ሱቅ ማንነታችሁን የሚገልፅ ማስረጃ/መታወቂያ ይዞ በመምጣት ሽልማታችሁን መረከብ ትችላላችሁ።

በውድድሩ ላይ ለተሳተፋችሁ ሁሉ ከፍ ያለ ምስጋናችንን እያቀረብን ውድድሩ ቀጣይነት ያለው ሲሆን እራሳችሁን ለ4️⃣ኛው ዙር ከወዲሁ እንድታዘጋጁ እናሳስባለን።

ኢትዮ ፊትነስ እና ኒውትሪሽን


እንኳን ለ1446ኛ ዓ.ሒ. የዒድ አል-ፊጥር በዓል በሰላም አደረሰዎ!
ዒድ ሙባረክ! 🌙


Kid Natnael Mengestu


Tamrat Albiso


Kid Muhammad


Michael Alemayhu


Kidus Abera


Isak Getachew


Hika Belay


Habtamu Eyasu


Fikremaryam Birhan


Beruel Alemayehu


ዉድ የኢትዮ ፊትነስ እና ኒዉትሪሽን ቤተሰቦች የ3ኛዉ ዙር Body Transformation Challenge ዉድድር

⭐️⭐️⭐️⭐️ ምርጥ 10 ⭐️⭐️⭐️⭐️


Video is unavailable for watching
Show in Telegram


💪ዉድ የኢትዮ ፊትነስ እና ኒዉትሪሽን ቤተሰቦች ለ30 ቀናት በዘለቀው የ3ኛዉ ዙር የሰውነት ትራንስፎርሜሽን ቻሌንጅ የቀን 30 ፎቶ መላኪያ መጋቢት 10 መሆኑን በድጋሚ ለማስታወስ እንወዳለን።💪

✅ለዉድድሩ ብቁ ለመሆን ✅

1️⃣የቲክ ቶክ እና ቴሌግራም ገፃችንን ፎሎ ማድረግ።

👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.tiktok.com/@ethio_fitness_nutrition?_t=8nYBh3ghq0D&_r=1

2️⃣የቀን 30 ፎርም ከቴሌግራም ገፃችን ላይ በማዉረድ በቴሌግራም የዉስጥ መስመር ላይ ፎቶ መላክ። 


🌟 እንኳን ለአድዋ ክብረ-በዓል በሰላም አደረሳችሁ 🌟
በዚህ ታላቅ ታሪካዊ ቀን በ1888 የአድዋ ጦርነት ድል የእኛ የአያቶቻችንን ከፍታ፣ ጥንካሬ፣ እና አንድነት እናስታውሳለን። ብርታታቸው እና አላማቸው የማሸነፋቸዉ ሚስጥር እንደሆነ አሳይተውናል።

በ Ethio Fitness and Nutrition፣ ይህ የጥንካሬ ታሪክ እኛን የበለጠ እንድንሰራ ያነሳሳናል። አያቶቻችን ለድል እንደተጋደሉ፣ እኛም ደግሞ የእርስዎን ጤና እና ጥንካሬ ለማሳደግ ከጐንዎት ነን።

💪 *ጠንካራ ይሁኑ፣ በኩራት ይኑሩ፣ አላማችንን አንድ አርገን እንድናሸነፍ!* 💪
#የአድዋ_ድል #የኢትዮጵያ_ኩራት #ጤና_እና_ጥንካሬ #EthioFitness

20 last posts shown.