Ethio Gems💰የኢትዮጵያ ማዕድናት


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic


በዚህ ቻናል ስለ ሀገራችን የከበሩ ማዕድናት ምንነትና ዓይነት እንዲሁም በግብይት ወቅት ሊደረጉ ስለሚገቡ ቅድመ ጥንቃቄዎች ሳይንሳዊና ተሞክሯዊ ውይይት ይደረግበታል::
#https://youtube.com/@ethiopiangemstones?si=wgA1kM2MfPZSwRQb
#tiktok.com/@ethiopiangemsociety

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Statistics
Posts filter


ዳይመንድ ላይ ተኝታ ፡ ሰላማዊ እንቅልፍ የራቃት ኮንጎ

#Ethiopia | በአለም በድህነት ከሚታወቁ ሃገራት ሶስተኛዋ ዲሞክራቲክ ኮንጎ ስትሆን ፡ በጣም የሚገርመው በአለም በከፍተኛ ደረጃ አልማዝ ከሚያመርቱ ሃገራትም ሶስተኛዋ ዲሞክራቲክ ኮንጎ ናት 🤔

ዛሬ ፡ በዱባይ የጌጣጌጥ መደብሮች. . በኒውዮርክ ፡ ፓሪስ ፡ ለንደን እና ቶኪዮ በሚገኙ ትላልቅ የዳይመንድ መሸጫ ሱቆች ላይ ሚሊየን ዶላሮች የሚጠራባቸው የአልማዝ ጌጣጌጦችና ወርቆች .. ተዝቀው የሚወሰዱት. . ከዚች ካልታደለች ደሃ ሃገር ነው ። እንደውም በአለም ላይ በአልማዝ ክምችታቸው ዲሞክራቲክ ኮንጎን የሚበልጡት ሩሲያና ቦትስዋና ብቻ ናቸው ።

ይሄ ብቻ አይደለም ፡ ከነዳጅ ሀብቷ በተጨማሪ ፡ በአለም ደረጃ ለሚመረቱ ለአውሮፕላን ፡ ለመኪና ለሴራሚክስና ለኤሌትሪክ እቃዎች መስሪያ የሚያገለግለው 60% የኮባልት ምርት የሚሄደው ከዚችው ሃገር ነው ።
ከላይ ያወራነው በመመረት ላይ ያለ ማእድኗን ነው ፡ ግን ይህ ብቻ አይደለም. .

ዲሞክራቲክ ኮንጎ. . ገና ያልተነካ ከ 23 ትሪሊዮን ዶላር በላይ የሚሆን ማእድን ያላትም ሃገር ነች ። በሌላ በኩል ደግሞ በዚህ አመት ብቻ 26 ሚሊዮን ህዝቦቿ ለምግብ ዋስትና ችግር ተጋልጠዋል ። 3.4 ሚሊዮን ህጻናት ደግሞ ለከፋ የተመጣጠነ ምግብ እጥረት በመዳረጋቸው የምእራባውያንን እርዳታ ይሻሉ ።

ፈጣሪ በአልማዝና በወርቅ ቀላቅሎ በሰራው በዚች ሃገር ፡ ከሚኖሩ ዜጎቿ መሃል ንፁህ የመጠጥ ውሃ የሚያገኙት ግማሽ ያህሉ ብቻ ናቸው ።

ምድሯ በጣም በማእድን ከመበልፀጉ የተነሳ አንድ ሰው በባዶ እጁ ቆፍሮ ማእድን ማውጣት ይችላል የሚባልባት ኮንጎ ፡ ወደ መዋእለ ህጻናት ሄደው የሚማሩት ህጻናት አንድ ፐርሰንቱ ብቻ ናቸው ፡ ለአለም የሚበቃ ሃብት ይዛ መቶ ሚሊየን የማይሞሉ ህዝቦቿን ማኖር ባቃታት ዲሞክራቲክ ኮንጎ ፡ ውስጥ የሚንቀሳቀሱት ከአንድ መቶ ሃያ በላይ የሚሆኑ ፡ ታጣቂ ቡድኖች ግን በችግር ምክንያት አንድም ቀን የሚተኩሱት ጥይት አጥተው አያውቁም ።

በአለም በወባ በሽታ በሚሞቱ ዜጎች ቁጥር ዲሞክራቲክ ኮንጎ ሁለተኛውን ደረጃ ይዛለች ፡ በዚህም ከአምስት አመት በታች የሆኑ 19 በመቶ ህጻናት በየአመቱ ለሞት ይዳረጋሉ ፡ የኮንጎ ህዝብ የሚበላና የሚጠጣ ብቻ አይደለም ችግሩ ፡ የጤና ጉዳይም ብቻ አይደለም ፡ በነጻ የሚገኝ ሰላሙን እንኳን አጥቷል ።

ማእድኖቿን ወስደው መሳሪያ የሚያስታጥቋቸው ምእራባውያንም በበኩላቸው ፡ እሳቱ እንዲቀጣጠል ሰርጎገብ እስከመላክ በሚደርስ ጣልቃ ገብነት ይሳተፋሉ ። ከአመት አመት ለውጥ የለም ፡ አልማዙ ይወጣል ፡ ወርቁ ይሸጣል ፡ ማእድናቶቿ እንደጉድ ይጋዛሉ ፡ በምትኩ መሳሪያ ይጫንላቸዋል ። ስንዴ በርዳታ ይላካል።

ይህች በምስሉ ላይ የምናያትም የዲሞክራቲክ ኯንጎ ቦክሰኛ ናት ። ማርሴላት ሳኮቢ ፡ በፓሪሱ ኦሎምፒክ ላይ በተካፈለችበት ወቅት ፡ በዚህ ሁኔታ ፡ የቦክስ መድረክ ላይ ሆና ፡ አለም የኮንጎ ሁኔታ ላይ ዝምታን መምረጡ እንዳሳዘናት በምልክት በመግለፅ በሀገሯ ሰላም እንዲሰፍን በቻሉት ሁሉ እንዲያግዟቸው ጠይቃ ነበር ።
(✍️ዋሲሁን ተስፋዬ)




ያልተጌጠበት  ወርቅ

ምድሯ ማዕድናት የመሉባት፣ ሃብት የበዛላት ፣ ያልተነካ ጸጋ የሚገኝባት ናት፡፡
በሁሉም አካባቢዎች አጀብ የሚያሰኙ ጸጋዎች በዝተውላታል፡፡
የተከማቹት ሃብቶች ሀገርን የሚያሳድጉ፣ ሕዝብን በሃብት ማማ ላይ የሚያቆናጥጡ ናቸው፡፡ ነገር ግን ለዘመናት ተቀብረው የተጠቀመባቸው፣ አውጥቶ ያጌጤባቸው፣ ፈልፍሎ የከበረባቸው አልነበሩም፡፡

ከወርቅ ላይ ተኝተው የማያጌጡት፣ ከሕብስት ላይ እየኖሩ የሚራቡት፣ ከሥራ ላይ ተቀምጠው ሥራ አጥ የኾኑት ብዙዎች ናቸው፡፡ የሚታዩት እና የማይታዩት፣ የሚዳሰሱትና የማይዳሰሱት ሃብቶች መገኛ ናት፡፡ በየብስም ቢሉ በባሕር፣ በሜዳ ቢሉ በተራራ ተፈጥሮ ያደላት፣ ታሪክ ያከበራት፣ ጸጋ የበዛላትእና የበዛባት ሀገር ናት ኢትዮጵያ፡፡

ኢትዮጵያ የማዕድናት ሃብታም እንደኾነች ይነገርላታል፡፡ በምድሯ አያሌ ማዕድናት እንዳሉ ይነገራል፡፡ ነገር ግን በምድሯ የተከማቹትን ሃብቶቿን አልተጠቀመችባቸውም፤ ለዘመናት ቀብራ አስቀምጣቸው ኖረች እንጂ፡፡ ሃብቶቿን ሳትጠቀም ለዓመታት ከውጭ የማዕድን ምርቶችን ስትገዛ ኖራለች፡፡

አንዳንድ የስ ምድር ባለሙያዎች ኢትዮጵያ በማዕድን ላይ የተሠራች ሀገር ናት ትባላለች ይላሉ፡፡ ለዚህም ማሳያቸው የማዕድኗን ውበት እና ብዛት ስላዩ ነው፡፡

የማዕድን ሃብት በስፋት ከሚገኝባቸው አካባቢዎች ደግሞ የአማራ ክልል አንደኛው ነው፡፡ በክልሉ አዲስ ተስፋን የሚሰጥ በርካታ የማዕድን ክምችት እንዳለ የክልሉ የማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ ይገልጻል፡፡
በክልሉ ያለው የማዕድን ክምችት የበርካታ ወገኖችን ሕይወት የቀየረ፣ ለክልሉም ተስፋን እየሰጠ ይገኛል፡፡

ማዕድን የሚያወጡ፣ የሚወጣውን ማዕድን ተቀብለው እሴት የሚጨምሩ፣ ወደ ገበያ የሚያቀርቡት ወይም ወደ ውጭ ገበያ የሚልኩት የሥራ እድል ተጠቃሚዎች ናቸው፡፡ ወደፊት የሀገራችን ኢኮኖሚ ብሎም በስፋት የሥራ እድል ይፈጥራሉ ተብለው ተስፋ ከሚጣልባቸው ዘርፎች መካከልም ማዕድን አንዱ ነው ተብሏል፡፡

የአበክመ የማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ ደግሞ ክልሉ በማዕድን ሃብት የበለጸገ መኾኑን በጥናት እያረጋገጠ ይገኛል፡፡ በየጊዜው በርካታ የማዕድን ክምችት እንደሚገኝም በክልሉ እንደሚገኙ በጥናት ማረጋገጥ ተችሏል፡፡
ማዕድን የውጭ ምንዛሬ በማስገኘት እና የክልሉን ምጣኔ ሃብት ከፍ በማድረግ የራሱ አስተዋጽዖ አለው።


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
😍😍😍


በጣም ጠቃሚ ማስታወቂያ !

ከታች ስለተዘረዘሩት የከበሩ መዓድናት ጥልቅና የተብራራ በአይነቱ አዲስ የሆነ ስልጠና አዘጋጅተናል። ዝርዝሩን ከታች መመልከት ትችላላቹ።
1. Emerald =400 BIRR
2. Opal =400 Birr
3. Aquamarine =400 BIRR
4. Morganite = 400 BIRR
5. Quartz Family = 300 BIRR
6. Phenekite =500 BIRR
7. Topaz= 250 BIRR
8. Garnets =500 BIRR
9. Diamonds = 900 BIRR
10. Sapphire/Ruby/ =800 BIRR
11. Rare Gemstones = 650 BIRR

ከላይ የተጠቀሱት የከበሩ መዓድናት ከሞላ ጎደል በዋናነት በገበያ ዉስጥ ተፈላጊ ስለሆኑ የምትፈልጉትን የድንጋይ ዓይነት ብቻ በመምረጥ እጅግ ተመጣጣኝ በሆነ ክፍያ ስልጠናዉን መከታተል የምትችሉ መሆኑን ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነዉ። ስልጠናዉ መዓድናቱን ከመለየት በተጨማሪ የድንጋዮቹን የመግዣና የመሸጫ ዋጋም በዝርዝር ይጠቁማል። ለመመዝ👉  @egstraining     መጠቀም አትዘንጉ።

በተጨማሪም ሌላ የምትፈልጉትን ዓይነት የከበረ ድንጋይ በመምረጥ ስልጠና እንዲዘጋጅላችሁ ልትጠይቁን ትችላላቹ።🙏🙏🙏


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
በማዕድናት አፈጣጠር ሂደት የሙቀትና የግፊት ጠቀሜታ




ማስታወቂያ !
በተለያዩ የስራ ዘርፎች በዋናነት በቤት ሰራተኝነት ወደ ሳዉድ አረቢያ መሄድ አስባችሁ ነገር ግን ታማኝና ህጋዊ ኤጀንሲ ባለማግኘት ሀቀኛ ድርጅት እየፈለጋችሁ ከሆነ አሁኑኑ ደዉሉልን። በጣም አስተማማኝ የሆነና ህጋዊ ኤጀንሲ አገናኛችኋለዉ። በቴሌግራም username ላይም ልታወሩኝ ትችላላችሁ። 👉 @egstraining


GEMSTONE IDENTIFICATION COURSE ምዝገባ ሊጠናቀቅ ነዉ።

የኮርሱ ዝርዝሮች፡-

የኮርሱ ስም፡ GEMSTONES IDENTIFICATION
የሚፈጀው ጊዜ:  ለ 2 ሳምንት /  በመረጡት ሰዕት
ዋጋ: 5000 ብር 🙏 50$
BOA:- 135091324

📥 ለመመዝገብ
የከፍሉበትን ደረሰኝ/Screenshot
በTelegram:- @egstraining
ላይ ይላኩልን!


በማዕድን ኢንዱስትሪው የአመቱ ጉልህ ክስተት አካል ይሁኑ!
====================
ከህዳር 23-26፣ 2024 በሚሊኒየም አዳራሽ በማዕድን እና ቴክኖሎጂ ኤግዚቢሽን (MINETEX) ይቀላቀሉን!
ይህ  ከዋነኛ የዓለም አቀፍ ኩባንያዎች ጋር ለመገናኘት እና በማዕድን እና በቴክኖሎጂ ዘርፎች ውስጥ ከፍተኛ ፈጠራዎችን ለማሰስ መልካም እድሉ ነው።  ምርቶችዎን እና አገልግሎቶችዎን ለአለም አቀፍ ታዳሚ ለማሳየት ይህን ወደር የለሽ እድል እንዳያመልጥዎት።  በማዕድን ሚኒስትሩ የተዘጋጀው ይህ ኤክስፖ ንግድዎን ወደ አዲስ ከፍታ እንደሚያሳድግ ቃል ገብቷል። 


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
ያልተቆረጠ ከ3gm በላይ የሆነ ጥራት ያለዉ ኦፓል እንፈልጋለን። ከታች ባለዉ username ፎቶና ቪዲዮ ላኩልን። 👉@egstraining


ፕሮፌሽናል በሆነ መንገድ የተቆረጠ አሜቲስት እኛ ጋር ታገኛላችሁ። size : 18.16x16.48 mm
Weight: About 4.5g
Waga: 4000 ETB per gm


Video is unavailable for watching
Show in Telegram


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
የ 2000,000 $ አልማዝ ያገኘዉ ገበሬ!!


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
ሙሉ ስልጠናዉን ለማግኘት በ0944343240 ደዉሉልኝ።


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
አዳዲስ ኦርጂናል ቴስተሮች ገብተዋል። ደዉሉልን።ያላችሁበት እናደርሳለን።


Video is unavailable for watching
Show in Telegram


አሁን የቀረን የሁለት ሰዉ ቦታ ብቻ ነዉ። በ 2500 ብር ደረጃዉን የጠበቀ ስልጠና ማግኘት የማይታሰብ ነዉ። ስምንት ሰልጣኞች ቀድመዉ ወንበር ይዘዋል። አሁን ሁለት ሰዉ ብቻ ለ 2500 ብር ተመዝጋቢ ቦታ አለ። ፈጠን ፈጠን ፈጠን!!!😎😎😎


ሰላም ዉድ ቤተሰቦች😎

በከበሩ መዕድናት ልየታ እና የገበያ ትስስር ላይ ለሁለት ዙር ስንሰጥ የነበረዉን የ TELEGRAM ስልጠና በስኬት አጠናቀን አሁን ሶስተኛዉን ዙር መመዝገብ ጀምረናል። በዚህ ምክንያት የመጀመሪያዎቹን 10 ተመዝጋቢዎች 50% ቅናሽ በማድረግ በ 2500 ብር ብቻ እናሰለጥናለን። ቀድማችሁ የዕድሉ ተጠቃሚ ሁኑ።🙏
ለመመዝገብ: 135091324 BOA ተጠቀሙ።


23 reaction ይቀረናል 🙏

20 last posts shown.