ማስታወቂያ
++++++++++++++++++++++++++++++++++++++
የልዩ ልዩ መንፈሳዊ ፕሮጀክቶች ማስፈጸማያ የሆነው የማኅበረ ቅዱሳን አዲስ አበባ ማእከል የትውልድ ማእከል ግንባታ የመጀመሪያው ቤዝመንት ወለል የአርማታ ሙሌት ተከናወነ።
ፕሮጀክቱን ቶሎ ለማጠናቀቅ በአሐዱ በረከት መተግበሪያ ድጋፍ እንዲደረግም ጥሪ ቀረቧል
ማኅበረቅዱሳን አዲስ አበባ ማእከል ከአሐዱ ባንክ ጋር በመተባበር ለአገልግሎት እንዲሁም ለህጻናትና ወጣቶች ሰብዕና መገንቢያ የሚውል ድጋፍ ማሠባሠቢያ አሐዱ በረከት የተሰኘ መተግበሪያ ተግባራዊ ተደርጓል። መተግበሪያው ከቴሌብርና ከሞባይል ባንኪግ ቀጥታ ድጋፍ ማድረግ የሚያስችል መሆኑ ተገልጿል።
በመሆኑም የማኅበረ ቅዱሳን አባላትና የዓላማው ደጋፊ ምእመናን ባሉበት ሆነው ሞባይላቸውን ብቻ በመጠቀም በአሐዱ በረከት መተግበሪያ ድጋፍ እንዲያደርጉና የበረከቱ ተሳታፊ እንዲሆኑ ጥሪ ቀርቧል ።
ከታች የተያያዘውን ሊንክ በመጠቀም ድጋፍ ያድርጉ
https://ahadubereket.com//campaigns/detail/5