በዋናነት የሰጣቹን አስተያየት address ለማድረግ
————-
1. የ2016ዓም ኢንትራንስ ፈተና ኢትዮ ማትሪክ አፕሊኬሽን አካቱልን
የ2016ዓም ኢንትራንስ ፈተና አፕሊኬሽናችን ይካተታል፡፡ መጀመሪያ የናቹራሎች 2016 ፈተና ይካተታል ከዛ 3 ሳምንት በኃላ የሶሻሎች የሚካተት ይሆናል፡፡
2. በዚህ ዓመት ዩኒቨርስቲ ለገባን ተማሪዎች Freshman course/ጥያቄዎች ስሩልን
ለዩኒቨስቲ Freshman course ያደረግነው ቅደመ ዝጅግት ስሌለ በዚህ ዓመት ለFreshman ተማሪዎች የምንሰራው ነገር አይኖርም፡፡
3. Ethio Matric ላይ የእራሳቹ Model ፈተና ብታዘጋጁ
አሁን ላይ በ 2016ዓም ኢንትራንስ ፈተና በማካተት busy ስለሆን ነው፡፡ ፈተናውን አፕሊኬሽናችን ላይ ካካተን በኃላ እራሳችን የምናዘጋጀው የModel ፈተና ከተወሰኑ ሳምንታት በኃላ ይኖራል፡፡
እና ሌሎች ጥሩ አስተያየት ሰታቹናል፡፡