የ2016ዓም የናቹራሎችን ኢንትራንስ ፈተና በጣም ሀሪፍ ማብራሪያ ነው ያዘጋጀነው፡፡ ጊዜ ሰተን የሰራነው ነገር ነው እና እንደምትወዱት ተስፋ እናደርጋለን፡፡
🔹ማብራሪያውን በቀላሉ መረዳት እንድትችሉ እና ለማንበብ እንዲመች አድርገን ነው የሰራነው፡፡
🔹ሲካተት በዚህ በቴሌግራም ቻናልችን ለሁላቹም የምናሳውቅ ይሆናል፡፡
🔹እስከ 1 ሳምንት ያህል ድረስ ሊቆይ ይችላል እና በትእግስት ጠብቁን፡፡