የሚመጣው ሳምንት የምናካትተው የናቹራሎች 2016ዓም ፈተና በወረቀት የተፈተኑትን ነዉ::
የOnline ፈተናው ት/ት ሚኒስቴር ጋር ብቻ ነዉ የቀረው ፤ የትም አይገኝም::
ዓምና ከ95% በላይ የሚሆኑ ተማሪዎች በወረቀት መፈተናቸው የሚታወስ ሲሆን : በዚህ ዓመት ት/ት ሚኒስቴር በ online የሚፈተኑ የተማሪዎችን ቁጥር ለመጨመር አቅዷል::