#የትምህርት_እድል
የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ
ከመስከረም 6/2014 ዓ.ም እስከ መስከረም 30/2014 ዓ.ም
ከዚህ በታች በማተርስ ፕሮግራም (MSc)የዘረዘር ናቸው ትምህርት ክፍል ውስጥ እስፖንሰር ሺፕ ደብዳቤ ማምጣት የምትችሉ እና ብራሳቸሁ ከፍላቸሁ መማር የምትችሉ መስፈርቱን የምታሟሉ መመዝገቢያ ቦታው ከታች እንደገለፅነው ይሆናል
ተ.ቁ የትምህርት ክፍል የትምህርት ዓይነትመ በማተርስ
1. በድንገተኛና ፅኑ ህሙማን
ነርሲንግ ት/ክፍል
Respiratory Care Practitioner
Paramedic Science
Critical Care Nurse Practitioner
2. ቀዶ ህክምና ነርሲንግ ት/ክፍል
Cardiothoracic surgery Nursing Admission requirement
3. ቀዶ ጥገና ነርሲንግ ት/ክፍል
MSc Cardiovascular nursing
ለመመዝገብ እና ለሙሉ ዝርዝር 👉
https://197.156.83.153/sphnursing/email: registrar@sphmmc.edu.et
phone: +251118965125
👍 ሌሎች 🎓 የትምህርትና ስልጠና መረጃዎች ለማግኘት ሊንኩን ይጫኑ ..
https://t.me/joinchat/AAAAAFjQsS4O3plp-19cUQ