የጌታ ሉሲፈር ተከታዮች 666
=666=
#ሰላም!!!
ውድ ኢትዮጵያዊያን፣
ሰላም የሁሉም ሃብት ነው።
ሰላም ከእያንዳንዱ የሰው ልጅ ያለና፣
ከሁሉም ሰው ኪስ ውስጥ ያለ ሃብት ነው።
ምንጊዜም ስለ ሰላም ከሁሉም በላይ ጠንከር ያለ አቋም አለን።
ከ አንድ ዓመት በፊት እርባና ቢሶች በድረ ገፃችን አስተያየት መስጫ ላይ በጎጥ የሚከፋፍል፣
የሰዎችን ሞራል የሚነካ መልዕክት ሲጠቀሙ ያለ ምንም ማሽኮርመም እየለየን ከድረ ገፃችን አግደናል።
በዚህም አሁን ላይ እኛን ከመቃወም ውጭ ሰዎችን የሚነካ አንድም ግርድፍ አስተያየት ሰጭ የለም።
ካለ ግን እናግዳለን።
ይህ ለሰላም የምንሰጠው ግንባር ቀደም ተግባራችን ነው።
ውድ ኢትዮጵያውያን፣
ሰላም ከእየ ቤቱ፣
ከእየ አካባቢው፣
እያለ ከግለሰብ እስከ ሃገር የሚደርስ ጉዳይ ነው።
መንግስትም እንደ ግዴታው፣
ያልተማሩ አካሉ ማስተማር።
የተማሩትን ማሳወቅ።
ያወቁትን ተግባራዊ እንዲያደርጉ ከፊት መሆን ይጠበቅበታል።
ሰላም የማያሻማ ሃብት ነው።
ሰላሙን የማይጠብቅ ሰው ምድር ላይ መኖርም የለበትም።
እንኳንስ ኢትዮጵያ ላይ ይቅርና።
የጌታ
ሰላም አንድነት፣
የሰይጣን
ለኢትዮጵያ።
ማህበርተኞች
ፍፁም ጤና ወብልፅግናም፣
ለህዝቦቿ።
መመኘት ብቻ ሳይሆን እንተገብረዋለን።
ሰላም ለሁሉም!
ሰላም ለሃገር።
ሰላም ለህዝብ።
መልዕክቱን ሲያጋሩ፣
ፍፁም ለሰላም ያሎትን ፍላጎት ያሳያል።
ለሰው ልጆችም እኩል መብት ይጠበቅ ዓለም አቀፍ ፍርድ ቤት ያስፈልጋልን እየደገፉ መሆንዎን ያረጋግጣል።
አንድ ዓለም።
አንድ መንግስት።
አንድ ዓለም አቀፍ ፍርድ ቤት።
አንድ...
አንድ.....
ለሰው ልጆች ነፃነት ነው።
ውስጥ ውስጡን በመሄድ ገመዱን እንበጥስ።
=666=
#ሰላም!!!
ውድ ኢትዮጵያዊያን፣
ሰላም የሁሉም ሃብት ነው።
ሰላም ከእያንዳንዱ የሰው ልጅ ያለና፣
ከሁሉም ሰው ኪስ ውስጥ ያለ ሃብት ነው።
ምንጊዜም ስለ ሰላም ከሁሉም በላይ ጠንከር ያለ አቋም አለን።
ከ አንድ ዓመት በፊት እርባና ቢሶች በድረ ገፃችን አስተያየት መስጫ ላይ በጎጥ የሚከፋፍል፣
የሰዎችን ሞራል የሚነካ መልዕክት ሲጠቀሙ ያለ ምንም ማሽኮርመም እየለየን ከድረ ገፃችን አግደናል።
በዚህም አሁን ላይ እኛን ከመቃወም ውጭ ሰዎችን የሚነካ አንድም ግርድፍ አስተያየት ሰጭ የለም።
ካለ ግን እናግዳለን።
ይህ ለሰላም የምንሰጠው ግንባር ቀደም ተግባራችን ነው።
ውድ ኢትዮጵያውያን፣
ሰላም ከእየ ቤቱ፣
ከእየ አካባቢው፣
እያለ ከግለሰብ እስከ ሃገር የሚደርስ ጉዳይ ነው።
መንግስትም እንደ ግዴታው፣
ያልተማሩ አካሉ ማስተማር።
የተማሩትን ማሳወቅ።
ያወቁትን ተግባራዊ እንዲያደርጉ ከፊት መሆን ይጠበቅበታል።
ሰላም የማያሻማ ሃብት ነው።
ሰላሙን የማይጠብቅ ሰው ምድር ላይ መኖርም የለበትም።
እንኳንስ ኢትዮጵያ ላይ ይቅርና።
የጌታ
ሰላም አንድነት፣
የሰይጣን
ለኢትዮጵያ።
ማህበርተኞች
ፍፁም ጤና ወብልፅግናም፣
ለህዝቦቿ።
መመኘት ብቻ ሳይሆን እንተገብረዋለን።
ሰላም ለሁሉም!
ሰላም ለሃገር።
ሰላም ለህዝብ።
መልዕክቱን ሲያጋሩ፣
ፍፁም ለሰላም ያሎትን ፍላጎት ያሳያል።
ለሰው ልጆችም እኩል መብት ይጠበቅ ዓለም አቀፍ ፍርድ ቤት ያስፈልጋልን እየደገፉ መሆንዎን ያረጋግጣል።
አንድ ዓለም።
አንድ መንግስት።
አንድ ዓለም አቀፍ ፍርድ ቤት።
አንድ...
አንድ.....
ለሰው ልጆች ነፃነት ነው።
ውስጥ ውስጡን በመሄድ ገመዱን እንበጥስ።