አንዳንዴ ዝም ብለህ ነገርህን ለፈጣሪ ሰጥተህ ዝም ብለህ ተመልከት
አንዳንዴ በራሳችን ብርታትና አቅም ከምናረጋቸው ነገሮች በላይ በፈጣሪ እርዳታ የምናረጋቸው ብዙ ናቸው።ስለዚህ አንዳንዴ የከበዱንን ነገሮች ለፈጣሪ መስጠት ያስፈልጋል። ለእኛ የሚጠቅመንና የፈለግነውን ነገር የመቀበል አቅም ካለን ይሰጠናል። ባይሰጠንም ግን እርሱ ትክክል እንደሆነ እናስተውል።
@ethiopsak