- ክርስቲያኖ ሮናልዶ: " ዛሬ አንድ ጓደኛዬን ተሰናበትኩ፤ ዓለምም ለዘላለም ሊቁን ትሰናበታለች። ከመቼውም ጊዜ በጣም ጥሩ ከሚባሉት ውስጥ አንዱ እና ተወዳዳሪ የሌለው አስማተኛ እግር ኳስ ተጫዋች ህይወቱ በጊዜ አርፋለች። እሱ ግን ተነግሮ የማያልቀውን ታሪኩን ትቶልን አልፏል፤ አንተ መቼም አትረሳም። "
- ሊዮኔል ሜሲ: " ለሁሉም አርጀንቲናውያንና ለእግር ኳስ ወዳጆች በጣም የሚያሳዝን ቀን ነው፤ በህይወት ቢለየንም ዘላለማዊ የሆኑት ስራዎቹ አብረውን ናቸው። ሁሉንም ቆንጆ ጊዜያት አብሬው የኖርኩ ሲሆን ለሁሉም ቤተሰቦቹ እና ወዳጆቹ ሀዘኔን ለመግለፅ እወዳለሁ። "
- ፔሌ: " ውድ ጓደኛዬን አጣሁ፤ ዓለም አንድ ታላቅ ሰውን አጥቷል። አንድ ቀን እኔ እና ማራዶና በሌላኛው ዓለም አንድ ላይ ኳስ እንጫወታለን ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ። "
- ፔፕ ጋርዲዮላ: " በአርጀንቲና ውስጥ አንድ ትልቅ ፁሁፍ አለ 'ዲያጎ በሕይወትህ ምንም ብትሠራ ምንም ለውጥ የለውም፣ አስፈላጊው ነገር አንተ በሕይወታችን ያደረግልክ ነገር ነው። ' ይህ ንግግርም ማራዶና ከሰጠን ጋር በትክክል ይጣጣማል። "
- ጀርገን ክሎፕ: " ማራዶናን የማቀው በጣም ልጅ በነበርኩባቸው ጊዜያት ነበር ምን አልባት እሱ አስራዎቹ እድሜ እያለ ነበር ሲጫወት የማቀው ለእኔ ከ አለም አቀፍ ተጫዋች ምረጥ ብባል እሱ እና ብራዚሊያዊውን ፔሌን እመርጣለው የ ማራዶና ህልፈት በጣም አሳዝኖኛል ነፍስን በገነት ያኑር ሁሌም በልባችን አለክ። "
- ዲያጎ ሲሞኔ: " ጀግናው እኛን ጥሎን ሄዷል፤ እሱ እግር ኳስ ምን አይነት እንደሆነ አሳይቶናል፤ ማራዶና ማለት እግር ኳስ ነው። እሱ ለሲቪያ እኔን አሳይቷል፤ ለአርጀንቲና ብሄራዊ ቡድን መጫወት ምን ማለት እንደሆነም አሳውቆኛል። በቃ እሱ ምርጡ ነው። "
🎁 Join & Share 👉 @ethiosportet