♨ ጋቦናዊው የመድፈኞቹ አጥቂ ፔር ኤምሪክ ኦባማያንግ እኛ አለምን እናስደምማለን ብሏል፦
" አሁን ላይ የምናስመግባቸው ውጤቶች ጥሩ አይደሉም ነገር ግን እኛ ተስፋ እናደርጋለን በቅርቡ ሁሉም ነገር መልካም ይሆናል እንዲሁ በብቃታችን አለምን እናስደምማለን ምክንያቱም በክለባችን ውስጥ እዛ ደረጃ ላይ ማድረስ የሚችሉ ምርጥ ተጫዋቾች አሉ። "
" አሁን ላይ በክለባችን ያለው ችግር የጎል እጥረት ነው በዚህም አሰልጣችን እና እኛ ተጫዋቾች ችግሮቻችንን በፍጥነት ለመቅረፍ እንጥራለን። "
🎁 Join & Share 👉 @ethiosportet