♨ ሪዮ ፈርዲናንድ ስለ ዶን ቫን ዲቢክ፦
" በዩናይትድ ውስጥ ከሚገኙት ተጫዋቾች በአንድ ንክኪ፣ በሁለት ንክኪ ወይም ኳስን በትክክለኛው መንገድ ይዞ መቆየት የሚችለው ብቸኛው ተጫዋች ቫን ዲ ቢክ ነው። እሱ ሌሎች ተጫዋቾች ደምቀው እንዲወጡ እራሱን መስዋዕት የሚያደርግ ድንቅ ተጫዋች ነው፤ በየትኛውም ትልቅ ቡድን ውስጥ ልክ እንደ ቫን ዲ ቢክ አይነት ሌሎች ተጫዋቾች ደምቀው እንዲወጡ ማድረግ የሚችል ተጫዋች ሊኖረው ይገባል። "
🎁 Join & Share 👉 @ethiosportet