እነዚህን ትሪኮች android ስልካችሁ ላይ ሞክራችሁ ታውቃላችሁ???👇👇
1⃣ የስልካችሁ lock screen ላይ እንዴ ስልክ ቁጥር ፣ ኢሜይል እና ሌሎች መልእክቶችን ማስቀመጥ ትችላላችሁ።
ይህም የሚጠቅመው ስልካችሁ ቢጠፋና ሌላ ሰው አግኝቶት ሊመልስላችሁ ቢፈልግ እናንተን ሊያገኝ ሚችልበትን አድራሻ lock screen ላይ ማስቀመጥ ትችላላችሁ።
በመጀመሪያ የስልካችሁን setting ከከፈታችሁ በኋላ lock screen and security ከዚያ contact information ላይ የፈለጋችችሁትን ነገር ፅፋችሁ done ማለት ነው።
2⃣ ሌላኛው setting ስልካችሁ ላይ ያለን ማንኛውንም ነገር ማጉላት የሚያስችል ሲሆን ይህም ለማየት የሚያስቸግራችሁን ነገር triple click በማድረግ በቀላሉ ለማየት ያስችላችኋል።
setting ውስጥ ከገባችሁ በኋላ Accessibility ከዚያም Magnification ውስጥ Triple tap screen to magnify የሚለውን on ማድረግ ነው።
3⃣ ስልካችሁ ላይ game ሳትጭኑ መጫዎት ከፈለጋችሁ ደግሞ secret game አለላችሁ። ይህንንም ለማድረግ setting ውስጥ about phone ከዚያም android verssion የሚለውን ደጋግማችሁ በመጫን ጌሙን መክፈትና መጫዎት ትችላላችሁ።🙏🙏🙏
ሌሎች ጠቃሚ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናሉን share ማድረግ እንዳይረሱ።
@ethiotecchtalk