👉“በአለም ላይ ያለዉ ጨለማ ሁሉ የአንዲት ሻማን ብርሃን ሊያጠፋ አይችልም!”
⩩ለምን አልክ ባትሉኝም እንግዲህ ማንም ያለ ተስፋ አልተፈጠረም ብዬ አላስብም፤
- ማንም እኔ ያለ ተስፋ ነው የተፈጠርኩት ቢል የእውነቴን ነው የምችሁ እየዋሸ ነው፣ ገና ምንም ሳናውቅ የእናታችንን ጡት የምንጠባው ተስፋ ስላለን ነው፣ የምን ብትሉኝ :- ምግብ የመመገብ ተስፋ፣ የማደግ ተስፋ፣ እንዲሁም ሌሎችም ነገር ግን የሚገርመው ነገር እኛ ሁላችን ከልጅነታችን የተሰጠንን ነጻ የሆነውን ስጦታ ተስፋችንን በቀላሉ ለመተው እንፈልጋለን ብዬ ብናገር አላፍርም ምክንያቱም በህይወታችን ውስጥ ማደግ በፈለግን ቁጥር ሊያሳድገን በሚመጣው ፈተና ውስጥ በገዛ ፈቃዳችን ገብተን ተስፋ የምንቆርጠው ነገር እንዳለ እኔ ብቻ ሳልሆን ሁላችንም የምንመሰከረው እውነት ነው። #እንዲህ አይደለም! እኔ የራሴ የሆነ ምክንያት አለኝ ብትሉኝም፣ ምክንያታችሁ እኔ ካነሳሁት ምክንያት ሊለይ የሚችለው ብዬ የማስበው ፈተናው ሳልፈልገው መጥቶ እኔን ስላደከመኝ ልትችሉ ትችላላችሁ፣ እንዲሁም ሌሎች መኖር እንዲያስጠላችሁ የሚያደርጓቸችሁ የራሳችሁ ምክንያት ሊኖራችሁ ይችላል።
እኔ ግን አንድ ነገር ልንገራችሁ ወርቅ ከእርሱ ጋር አብሮት ካለው አፈር ለመለየት ከፈለገ ግዴታ ወደ እሳት መግባት አለበት፤ ነገር ግን እሳቱ ያቃጥለኛል ብሎ አልነጠርም ቢል መፍቱ ነው ግን አብሮት ካለው አፈር ጋርም መኖር ግዴታው ነው።
ስለዚህ እኔም ለእናንተ ፈተና በዛብኝ፣ ተስፋም የለኝም ለምትሉ ሰይጣን ተስፋ ሳይኖረው ሰው ተስፋ ካስቆረጠ አኛ ተስፋ እያለን ለምን ተስፋ እንቆርጣለን።
የተስማማ ካለ እኔም አረጋግጥለታለው :- #“በአለም ላይ ያለዉ ጨለማ ሁሉ የአንዲት ሻማን ብርሃን ሊያጠፋ አይችልም!”
@silee_ewunet
@silee_ewunet
#ከወደዳችሁት ማንበብ አለበት ለምትሉት ስው ሁሉ SHARE ማድረሃችሁንም እንዳትረሱ
@ewunetawu