ሰዎች ያንተን ምንነትና ማንነት ሳይረዱ ህይወትን
በብዙ መንገድ ይተረጉሙታል ዝምታህን በፋራነት ቅንነትህን በሞኝነት ስለዚህ አንተ አንተ ብቻ ነህ ማንንም መሆንም መምሰልም አትችልም።
ንግግርህን ቆጥብ ብዙ ግን አዳምጥ
ወደድክ ጠላህም ተሳካልህም ወደክም ከሰዎች ትችት አታመልጥም አንተ ብቻ እግዚአብሔር ይቀበልህ ለሱ ንፁ ሁን እርሱ ለቅኖች ቅን ነው።
የሌሎች ስኬት ያንተ ህልም እንዳልሆነም እወቅ
አንተ ብቻ የምትፈልገውንን ለመሆን በቻልከው አቅም በደንብ ስራ ስራ ስራ እርሱ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው አትፍራ አትደንግጥ።
መፈለግህን ካላቆምክ መነካትህ የማይቀር ነው
የጊዜ ጉዳይ ነው።
@ewunetawu
@zakiyo