ይህ ሙስሊሞች የሚያሳዩት እና የሚሰብኩት ሁኔታ አንድ ሰው እጅግ በጣም ከፍ ያለ ትምክህት ነው በማለት ሊገልጠው የሚችለው ነገር ነው፡፡ ወደ ምዕራብ የሚመጡ ብዙ ሙስሊሞች በሚያጋጥማቸው ❣ወዳጃዊ አቀባበል❣ ይደነቃሉ፡፡ የመሐመድን ጠላቶች የእናንተ ጠላቶች አድርጋችሁ ለምን ትቆጥራላችሁ? በሚገርም መልኩ ብዙ ሙስሊሞች ሂንዱዎችንም ወዳጃዊዎችና ሞቅ ያለ አቀባበል ያላቸው ሆነው ያገኙዋቸዋል፡፡ በሂንዱዎች ፍቅርና ደግነትም ይገረማሉ፡፡ #እኔ_ሙስሊም_ብሆን_ኖሮ በእንደዚህ ዓይነት ነገር እገረምና ይህ - ለምን ሆነ? ብዬ እጠይቅ ነበር፡፡🙋♂🙋