Forward from: የግዕዝ ቋንቋ መማርያ
🗣ተዚያንዎ - ንግግር🤝
ክፍል - ፩
➥እፎ ነይከ እኁየ ?
➤እንደምን ነህ ወንድሜ
➥አንሰ ዳኅና ነይኩ፡፡
➤እኔ ደና ነኝ
➥እፎ ውእቱ ኩሉ ነገር ?
➤ሁሉ ነገር እንዴት ነው
➥ሠናይ ውእቱ ዘዚአከሰ?
➤መልካም ነው የአንተስ
➥ዳኅና ውእቱ ምንት ሐዲስ ነገር ሀሎ ?
➤ደህና ነው ምን አዲስ ነገር አለ
➥አልቦ ሊሉይ ነገር ውእቱ ከመ ዘቀደመ ፡፡
➤ምንም የተለየ ነገር የለም እንደድሮው ነው
➥እፎ ይእቲ እኅትከ ማርታ ?
➤እህትኽ ማርታ እንዴት ናት
➥ዳኅና ይእቲ ፍጹመ፡፡
➤በጣም ደህና ናት
➥አቅርብ ላቲ ሰላመ ዚአየ?
➤ሰላምታዬን አቅርብላት
➥ኦሆ አቀርብ።
➤እሺ አቀርባለሁ
➥ተፈሣሕኩ በይነ ዘረከብኩ ዳግማየ?
➤እንደገና ስላገኘሁህ ተደስቻለሁ
➥ወትፍሥሕተ ዘዚአየ ውእቱ፡፡
➤ደስታው ለኔም ነው
➥እፎ ውእቱ ህላዌ ?
➤ሕይወት እንዴት ነው
➥ሠናይ ውእቱ እስከ ናሁ፡፡
➤ጥሩ ነው እስከ አሁን
➥አይቴ ነበርከ በዘኀለፈ ወርኅ ?
➤ባለፈው ወር የት ነበርክ
➥ነበርኩ ላዕለ ዕረፍት፡፡
➤ዕረፍት ላይ ነበርኩ
➥በል ልየ ሰላም ለሰብዐ ቤትከ ?
➤ቤተሰቦችህን ሰላም በልልኝ
➥ኦሆ እብል ለከ ፡፡
➤እሺ እላለሁ
➥በል በድኅር ንትራከብ ?
➤በል በኋላ እንገናኝ
➥ኦሆ ዳኅና ኩን
➤እሺ ደህና ሁን
በYoutube ለመማር👇👇👇
🔻SUBSCRIBE🔻
https://youtube.com/channel/UCbuXpsXU7hDaFWELjzHlxdg
🔺SUBSCRIBE🔺
አብሮነት ለመግለጽ 👍
ለሐሳብ አስተያየት @asrategabriel
ግእዝን ለማወቅ ለሚጥሩ #ሼር_ሼር_ሼር
🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔻
@Orthodox_Addis_Mezmur
@orthodox_spiritual_poems
@Eotc_Books_By_Pdf
@Lesangeez128
🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔺
ክፍል - ፩
➥እፎ ነይከ እኁየ ?
➤እንደምን ነህ ወንድሜ
➥አንሰ ዳኅና ነይኩ፡፡
➤እኔ ደና ነኝ
➥እፎ ውእቱ ኩሉ ነገር ?
➤ሁሉ ነገር እንዴት ነው
➥ሠናይ ውእቱ ዘዚአከሰ?
➤መልካም ነው የአንተስ
➥ዳኅና ውእቱ ምንት ሐዲስ ነገር ሀሎ ?
➤ደህና ነው ምን አዲስ ነገር አለ
➥አልቦ ሊሉይ ነገር ውእቱ ከመ ዘቀደመ ፡፡
➤ምንም የተለየ ነገር የለም እንደድሮው ነው
➥እፎ ይእቲ እኅትከ ማርታ ?
➤እህትኽ ማርታ እንዴት ናት
➥ዳኅና ይእቲ ፍጹመ፡፡
➤በጣም ደህና ናት
➥አቅርብ ላቲ ሰላመ ዚአየ?
➤ሰላምታዬን አቅርብላት
➥ኦሆ አቀርብ።
➤እሺ አቀርባለሁ
➥ተፈሣሕኩ በይነ ዘረከብኩ ዳግማየ?
➤እንደገና ስላገኘሁህ ተደስቻለሁ
➥ወትፍሥሕተ ዘዚአየ ውእቱ፡፡
➤ደስታው ለኔም ነው
➥እፎ ውእቱ ህላዌ ?
➤ሕይወት እንዴት ነው
➥ሠናይ ውእቱ እስከ ናሁ፡፡
➤ጥሩ ነው እስከ አሁን
➥አይቴ ነበርከ በዘኀለፈ ወርኅ ?
➤ባለፈው ወር የት ነበርክ
➥ነበርኩ ላዕለ ዕረፍት፡፡
➤ዕረፍት ላይ ነበርኩ
➥በል ልየ ሰላም ለሰብዐ ቤትከ ?
➤ቤተሰቦችህን ሰላም በልልኝ
➥ኦሆ እብል ለከ ፡፡
➤እሺ እላለሁ
➥በል በድኅር ንትራከብ ?
➤በል በኋላ እንገናኝ
➥ኦሆ ዳኅና ኩን
➤እሺ ደህና ሁን
በYoutube ለመማር👇👇👇
🔻SUBSCRIBE🔻
https://youtube.com/channel/UCbuXpsXU7hDaFWELjzHlxdg
🔺SUBSCRIBE🔺
አብሮነት ለመግለጽ 👍
ለሐሳብ አስተያየት @asrategabriel
ግእዝን ለማወቅ ለሚጥሩ #ሼር_ሼር_ሼር
🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔻
@Orthodox_Addis_Mezmur
@orthodox_spiritual_poems
@Eotc_Books_By_Pdf
@Lesangeez128
🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔺