ልብን ሰብሮ መሮጥ ልማድ ነዉ
የጠበቁት ትጓዥ ችኩል ነዉ
አይከለከል መንገድ ለተራማጅ
ገፍቴሪ ነዉ ልብ ሲቆርጥ አስኪያጅ
እንዳሰቡት መተርጎም ቢሆንም ልማዱ
በይቅርታ ይሸፍናል ሁሌ እንደ ልማዱ
ይሁና መልካም😊🙏
የጠበቁት ትጓዥ ችኩል ነዉ
አይከለከል መንገድ ለተራማጅ
ገፍቴሪ ነዉ ልብ ሲቆርጥ አስኪያጅ
እንዳሰቡት መተርጎም ቢሆንም ልማዱ
በይቅርታ ይሸፍናል ሁሌ እንደ ልማዱ
ይሁና መልካም😊🙏