እ ው ነ ተ ኛ ደ ስ ታ
አንድ ባልና ሚስት 25 ዓመታትን በትዳር ውስጥ ያለምንም ክርክር አሳልፈው አከበሩ። ሰዎች የዚህ ምስጥርን ለማወቅ ጠየቁት "በሁለታችሁ መካከል ያለምንም ልዩነት 25 አመት እንዴት አለፈ?"
ባልየውም፦ በመጀመሪያዎቹ የጫጉላ ሽርሽር ቀናቶች ወደ ገጠር ወጥተን ሁለታችንም ፈረስ እየጋለብን ነበር.. ፈረሱ ግን ሚስቴን ወደ መሬት ጣላት፤ ሚስቴም ተነስታ የፈረሱን ጭንቅላት ዳበሰችውና እንደዚህ አለችው "ይህ የመጀመሪያ ነው" ቀጥሎ በሁለተኛው ሙከራ ፈረሱ እኔን ጣለኝ፤ አሁንም አናቱ ላይ ዳበሰችውና "እናም ይህ ለሁለተኛ ጊዜ ነው አለች" በሶስተኛው ሙከራም ወደቀች ሚስቴም ተረጋግታ ተነሳችና ቦርሳዋን ከፍታ ሽጉ ጥ አውጥታ የፈረሱን ጭንቅላት ላይ ተ ኩሳ ገደ ለችው።
ያየውትን ማመን ስላቃተኝ "ምንድነው ያደረግሽው አብደሻል እንዴ! ፈረሱን ለምን ገደልሽው?" ብዬ ጮውኩባት። ወደኔ ጋር መጥታ ዓይን ዓይኔን እየተመለከተች ጭንቅላቴን በእርጋታ ዳበሰችውና እንዲህ አለችኝ፦ "ናፍቀኸኛል እና ይህ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው.." ከዛ ቀን ጀምሮ በፍቅር፣ በሰላም፣ በደስታ እና በፍፁም መረጋጋት ውስጥ እንኖራለን። ለሁለተኛ ጊዜ አልደረስንም..😁
@eyetaye12 Share