There are some guys out there
አንድ ሰው ሚስቱን ሊፈታ ያስባል።
ሰዎች ታዲያ «ምን ጠልተህባት ነው ልትፈታት ያሰብከው?» አሉት።
እሱም «ሰው እንዴት የሚስቱን ነውር ይገልጣል? አልናገርም» አላቸው።
በፈታትም ጊዜ «ለምን ፈታሃት» ሲሉ ጠየቁት። እሱም «ለእኔ አጅነቢ ስለሆነች ሴት ምን አስወራኝ?» ሲል መለሰላቸው።